"አሞሪም በዩናይትድ ቤት ስኬትን ያመጣል !!"
የቀድሞ የክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋች ሪያን ጊግስ የወቅቱ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ክለባችንን ወደ ቀደመ ክብሩ እንደሚመልሱት ትልቅ እምነት እንዳለው ገልጿል።
"አሁን ላይ እጅግ መጥፎ በሚባል ደረጃ ላይ እንገኛለን ይሄ ለሁላችንም የክለቡ ወዳጆች አስከፊ ነው ።"
"ሆኖም ለሩበን አሞሪም እድል እና ጊዜ መስጠት ያስፈልጋል ይሄንን ካደረግን እርሱ ስኬትን ያመጣል !!"
@Man_United_Ethio_Fans