አቃለው ብሩኖ አስጠልቶበታል አቋሙ ወርዷል በጣም ሲበዛ ብሩኖ ወርዷል ቁም ነገሩ ግን እሱ አደለም ብሩኖ ለማንቼ የዋለውን ውለታ ማሰብ አለብን ያኔ ቡድኑ ሲግማማ እሱን ነበር ደሙን ሰጥቶ ሲፋለም የነበረው እና ምን ያርጋቹ እንኳን እሱ የአለም ምርጦቹ ሜሲ ና ሮናልዶ እንኳን ከነሱ ማይጠበቅ የወረደ አቋም አሳይተው ያውቃሉ ስለዚ እረፉ በቃ ብሩኖ ቤንች ቢሆን ደስ ይለኛል አቃለው በቃ እራሱን እስኪያገኝ ይረፍ።👍👍👍
ግን እሱን መስደብ መንቀፍ ማንቋሸሽ የማንቼ ደጋፊ ባህሪ አይደለምና እረፉ።
credit👉 @Ayu719 [Biruk Prime]
@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz
ግን እሱን መስደብ መንቀፍ ማንቋሸሽ የማንቼ ደጋፊ ባህሪ አይደለምና እረፉ።
credit👉 @Ayu719 [Biruk Prime]
@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz