Manchester United Fans™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ስለ Manchester United በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ሜሰን ማውንት ነገ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ቋሚ 11 መመለስ አለበት ብላችሁ ታስባላችሁ?👇

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz


2 ሜክሲኳዊ ተጫዋቾች ብቻ ናቸው ከ50 በላይ የፕሪሚየር ሊግ ግቦችን ማስቆጠር የቻሉት።

◎ ሃቪየር ሄርናንዴዝ ቺቻሪቶ (53)
◉ ራውል ሂሜኔዝ

📈Squawka

Chicharito Underrated hero🔥🔥

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz


በጎል ቻናላችን ስለ ክለባችን ምርጥ ምርጥ ቪድዮዎችን ይከታተላሉ ⤵️

@Manchester_Unitedfansgoal
@Manchester_Unitedfansgoa
l

አሪፍ አሪፍ ቪዲዮ ካላችሁ ⤵️
በ @exodus_promotion በኩል አጋሩን እንፖስተዋለን ።


ማርቲኔዝ x ዲላይት 📸

Duo ⚔


@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz


ካፒቴን ብሩኖ ሚጉዌል ፈርናንዴዝ

what a pic 📸❤️


@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz


ማርከስ ራሽፎርድ በቶተንሃም ላይ ስድስት የፕርሚየር ሊግ ግቦችን አስቆጥሯል!!

ሌስተር ሲቲ ላይ ብቻ ነው ከቶት የበለጠ ጎል ያስቆጠረው(8)።

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz


ማንችስተር ዩናይትድ(u18) አዳም ላውረንስን በአሰልጣኝነት ከሾመ ጀምሮ:-

⛳️32 ጨዋታ
✅27 ድል
🤝2 አቻ
❌3 ተሸነፉ
⚽️103 ጎል አስቆጥረዋል
🚫32 ጎሎች ተቆጥሮበታል

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz


በእግር ኳስ ምስጋና የሚባል ነገር የለም በምስጋና ብቻ አትኖርም ‼️

ከእግር ኳስ የተማርነው ይህንኑ ነው

የዛሬ ሁለት አመት እንዲ አድርጓል በሚል ሊተች አይገባም አቋሙ ቢወርድም ቋሚ መሆን አለበት የሚባል አማርኛ አይሰራም ።

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz


አቃለው ብሩኖ አስጠልቶበታል አቋሙ ወርዷል በጣም ሲበዛ ብሩኖ ወርዷል ቁም ነገሩ ግን እሱ አደለም ብሩኖ ለማንቼ የዋለውን ውለታ ማሰብ አለብን ያኔ ቡድኑ ሲግማማ እሱን ነበር ደሙን ሰጥቶ ሲፋለም የነበረው እና ምን ያርጋቹ እንኳን እሱ የአለም ምርጦቹ ሜሲ ና ሮናልዶ እንኳን ከነሱ ማይጠበቅ የወረደ አቋም አሳይተው ያውቃሉ ስለዚ እረፉ በቃ ብሩኖ ቤንች ቢሆን ደስ ይለኛል አቃለው በቃ እራሱን እስኪያገኝ ይረፍ።👍👍👍

ግን እሱን መስደብ መንቀፍ ማንቋሸሽ የማንቼ ደጋፊ ባህሪ አይደለምና እረፉ።

credit👉 @Ayu719 [Biruk Prime]

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz


በቀጣይ ቅዳሜ ቀን 7 ሰዓት ወደ ሰሜን ለንደን ተጉዘው ከቶትህናም [u18] ቡድን ጋር ሚጫወቱ ይሆናል!

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz


⚽️Vs️ ማንቸስተር ሲቲ
⚽️Vs️ ብላክበርን
⚽️⚽️Vs️️ ሌስተር ሲቲ
⚽️Vs️ ከሊቨርፑል
⚽️⚽️Vs️️ ከኒውካስትል
⚽️⚽️Vs️️ ከሚድልስቦሮ
⚽️⚽️Vs️️ ከብላክበርን🆕

Gabriele Biancheri is on fire 🔥 ❤️

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz

12k 0 4 3 244

የማንችስተር ዩናይትዶች ከ 18 ዓመት በታች ቡድኑ ያስመዘገበው ሪከርድ :

• 5 ጨዋታ 🏟
• 5 ድል ✅
• 15 ነጥብ 📰
• 22 ግብ አስቆጠሩ 🔂⚽️
• 1 ጎል ተቆጠረባቸው
• በሊጉ 1ንደኛ 💯🔝

የኣምናዎቹ ሻምፒዮኖቹ ልጆቻችን ከአምናው እንኳን ሊበርዱ ብሶባቸዋል በሊጉ ከሚገኙ ከ 18 ዓመት በታች ቡድን ምርጦቹ መሆናቸውን እያሳዩ ነው !

በርቱልን 🔥🤍

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz


⭐️ በመጀመሪያ ወደ GizeBet ሲመዘገቡ 30 ብር ጉርሻ ሲያገኙ በሱም  መወራረድ ጌሞችን መጫወት  የስፖርት ውርርዶችን ማረግ ትችላላችሁ።

⭐️እንደገና Deposit አርገው ሲወራረዱ የማጠብቁትን ትልልቅ oddኦች ታገኛላችሁ ።

⭐️ የመጀመርያ DEPOSIT ላይ +5% በሁሉም ጨዋታዎች ላይ ይገኛሉ ።

ለመመዝገብ➡️ https://gizebet.et
                      https://gizebet.et
                    https://gizebet.et

አሁኑኑ ይመዝገቡ አሁኑኑ ያሸንፉ GIZEBET


በ15 ነጥብ ሊጉን መምራት ጀምረዋል!!

100% የማሸነፍ ጉዞ!

Look Who Is On The Bottom😂

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz


የጨዋታው ቁጥራዊ መረጃ

11 ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ 9 ጎል 81% Sharpness🔥

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz


⛳️አምስተኛ ሳምንት U18 የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ||

#ተጠናቀቀ🥊

ማንችስተር ዩናይትድ[U18] 9 - 0 ብላክበርን [U18]

⚽️ ጋብሪዬል ቢያንቼሪ 5',31 🟥ሾሮክስ 90 +1
ባኡማን 30'
ስካንሎን 36' 63' 76' 84'
ፐንክሌት 44'
ኩኮንኪ 66'

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz


ጀምስ ስካንሎን ለራሱ አራተኛውን ለቡድኑ ዘጠነኛውን ጎል አስቆጥሯል!

84ኛው ደቂቃ ላይ ናቸው

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz


KAA BOOOOM 140 ሺህ ብር እንደ ቀልድ  በ BETTING ብቻ🥳🥳🥳🥳🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️

🙏ሰላም እንደምን ናችሁ ዛሬ አንድ አዲስ እና በአይነቱ ለየት ያለ ምርጥ የቤቲንግ ቻናል ልጠቁማችሁ ነው።

የቻናሉ ስም Betting Expert Analyzer ሲሆን የቻናሉን ሊንክ ከስር አስቀምጬላቹሀለው ገብታቹ ሙሉ INFORMATION ማግኘት ትችላላችሁ..

‼️ራሳችሁን ለአጭበርባሪ እና ራስ ወዳድ Tipster ከማጋለጣችሁ በፊት ይህን ቻናል አይተው ይፍረዱ👇👇👇👇👇
https://t.me/+MkFxwLpKSAo2OWQ0
https://t.me/+MkFxwLpKSAo2OWQ0


ተስፈኛው ተጫዋች ሼ ሌሲ ከ5 ወር ጉዳት በኋላ ተቀይሮ በመግባት ጨዋታውን እያከናወነ ይገኛል::

ትልቅ ተስፋ የተጣለበት የቀኝ መስመር አጥቂ ነው!

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz


⚽️⚽️⚽️የ18 አመቱ ተጫዋች ጀምስ ስካንሎን ሃትሪክ ሰርቷል::

ወጣቶቹ 8 - 0 መምራት ጀምረዋል!

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz

Показано 20 последних публикаций.