ማንቸስተር ዩናይትዶች በክረምቱ ዉሉ ሚጠናቀቀውን ሃሪ ማጉዋየርን በአንድ አመት ተጨማሪ ኮንትራት ለማራዘም ንግግር እያደረጉ ይገኛሉ ነገር ግን በሳምንት ሚከፈለውን £190,000 ለመክፈል ፍቃደኞች አይደሉም። ከዚህ ባነሰ ደሞዝ ውሉን ለማራዘም ንግግር ላይ ናቸው።
[Telegraph]
@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz
[Telegraph]
@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz