ሩበን አሞሪም ስለዩናይትድ ወቅታዊ ሁኔታ 🗣
" ኤፍኤ ካፑን በማሸነፍ ብቻ ሲዝኑን ስለማዳን ትኩረት ላደርግ አልችልም እኔ እግር ኳስን የምመለከተው እንደዛ አይደለም ይሄ የማንችስተር ዩናይትድ መንገድ አይደለም ።"
" ወሳኙ ሜዳ ላይ ያለው ብቃት እና ውጤት ነው አሁን ስለሲዝኑ ማብቂያ ማስብበት ግዜ አይደለም ።"
@Manchester_unitedfansz