Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ኧረ! እናንተ በዚህ ፋክት ቼክ ፖስቴ ያላዋረድኩት የለም።
ስምዖን ደረጀም ዘግቦት ነበር።
(በሉ! ጋርድ መድቡልኝ¡)
ሲጀመር የሲቢኤስ ዘገባ ከአንድ አመት በፊት የተሠራ ቪድዮ ነው። ቪድዮውም ይሄው በራሳቸው ኦፊሲያል ቻነል ላይ ይገኛል።
https://youtu.be/Ol6CN3qiAw0?si=1mWWYh6R7GOtaYc-
ጭራሽ ከላይ እነ ስምዖንና ጉርሻ ፔጅ ያያያዙት ፎቶና ቪድዮ ሲቢኤስ ዘገባ ላይ የለም።
እንዳውም ከላይ ያያዝኩትን የሲቢኤስ ዘገባ ተመልከቱት። በደንብ ያብራራዋል። ቤቱ ከመታደሱ በፊት የነበረውንም ምስል አካቶ ስለ እንጨቶቹም ጭምር!
ዝርዝሩን አንብቡ፦
https://t.me/MuradTadesse/39254?single