በፍቅር ላዚምህ | ሊቀ-መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
በፍቅር ላዚምህ ፍቅር ነህ ጌታዬ
በደም የገዛኸኝ ባለውለታዬ
በቃዬል ጎዳና እንዳልጓዝ እርዳኝ
በቀናው መንፈስህ ወደፅድቅህ ምራኝ
በልቤ ትከሻ በቀል ተሸክሜ
ወንድሜን ጠልቼ ካንተ ፊት መቆሜ
ፃድቅ ቢያስመስለኝ በሰዎች እይታ
ጉዴን ስለምታውቅ እስራቴን ፍታ/2/
ዙሪያውን ተከቦ በእሾህ ጥላቻ
ስብከቴ መዝሙሬ ሆኗል የቃል ብቻ
ማረኝና ይብቃኝ ለሀጢያት መዝመቱ
ፍቅር የሌለው ሰው ነው የከንቱ ከንቱ/2/
አሸንፈህልኝ እኔ ግን ተሸነፍኩ
በእጅ የማልነካውን ለሰው እያሸከምኩ
በቃሌ ጠርቼ በግብሬ ረገምኩህ
በአስመሳይ ማንነት እየሸነገልኩህ/2/
ዙሪያዉን ተከቦ በእሾህ ጥላቻ
ስብከቴ መዝሙሬ ሆኗል የቃል ብቻ
ማረኝና ይብቃኝ ለኃጢያት መዝመቱ
ፍቅር የሌለው ሰው ነው የከንቱ ከንቱ/2/
@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All
በፍቅር ላዚምህ ፍቅር ነህ ጌታዬ
በደም የገዛኸኝ ባለውለታዬ
በቃዬል ጎዳና እንዳልጓዝ እርዳኝ
በቀናው መንፈስህ ወደፅድቅህ ምራኝ
አዝ
በልቤ ትከሻ በቀል ተሸክሜ
ወንድሜን ጠልቼ ካንተ ፊት መቆሜ
ፃድቅ ቢያስመስለኝ በሰዎች እይታ
ጉዴን ስለምታውቅ እስራቴን ፍታ/2/
አዝ
ዙሪያውን ተከቦ በእሾህ ጥላቻ
ስብከቴ መዝሙሬ ሆኗል የቃል ብቻ
ማረኝና ይብቃኝ ለሀጢያት መዝመቱ
ፍቅር የሌለው ሰው ነው የከንቱ ከንቱ/2/
አዝ
አሸንፈህልኝ እኔ ግን ተሸነፍኩ
በእጅ የማልነካውን ለሰው እያሸከምኩ
በቃሌ ጠርቼ በግብሬ ረገምኩህ
በአስመሳይ ማንነት እየሸነገልኩህ/2/
አዝ
ዙሪያዉን ተከቦ በእሾህ ጥላቻ
ስብከቴ መዝሙሬ ሆኗል የቃል ብቻ
ማረኝና ይብቃኝ ለኃጢያት መዝመቱ
ፍቅር የሌለው ሰው ነው የከንቱ ከንቱ/2/
@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All