☞ረቡዕ‼
☞ ከትንሳኤ በኃላ ያለው 3ኛው ቀን አልዓዛር ተብሎ ተሰይሞል፡፡
☞አልዓዛር በዚህ ዕለት የማርያምና የማርታ ወንድም የሆነው አልዓዛር ከሞተ አራት ቀን ሆኖት ሳለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሞት አስነሥቶታል፡፡
☞ለትንሣኤ ክርስቶስ ምሳሌ ነው፡፡
☞ለአይሁድ የአልዓዛር መነሣት ቅናት ፈጥሮባቸዋል፡፡እርሱ ሁሉ ትንሣኤና
ሕይወት መሆኑን ገልጦ ይህንን ቀን ለአልዓዛር መታሰቢያ ይሆን ዘንድ
አልዓዛር
ተብሎ ተሰይሞ ተስቦ ይውላል፡፡(ዮሐ ፲፩፥1-፵፬)
ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/Orthodoxtewahdoc