ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ የተመረጥሽ #እመቤታችን_ሆይ! አንቺን አናመልክም ነገር ግን ከሁሉ በበለጠ እጅግ በላቀ ምስጋና ክብርሽን እንገልጣለን።
#የተመረጥሽ_ድንግል_እመቤቴ_ማርያም ሆይ ሁልግዜ #በዓይን_ልቦናዬ አይሻለሁ . . . በሃሳቤም በየስፍራው ሁሉ አገኝሻለሁ ልጅሽም የዓለም መድሀኒት ነው ። በተኛሁም ጊዜ እኔን ለመጠበቅ የነቃሽ ነሽ ፣ከመኝታዬም ስነቃ እኔን ለማንሳት የተዘጋጀሽ ነሽ ስቀመጥም እኔን #ለመምከር ትደረሻለሽ ፣ በቆምሁም ጊዜ በቀኜ ትቆሚያለሽ ፣ በተናገርሁም ጊዜ አንደቤቴን ለማጣፈጥ ታከናውኛለሽ ፣ በዝምታዬም ጊዜ ለመጠበቄ ማሞገሻ ነሽ ፣ ሀሴትም ባደረግሁ ጊዜ ተድላ ደስታዬ ነሽ
በእውነት ምን ብዬ እንዴት ልገልጥሽ ይቻለኛል።
ዝክርሽን ዘክሬ በበረከትሽ እንድጎበኝ ፈጣሪ ይርዳኝ።
የእናታችን የኪዳነ ምህረት ረድኤት በረከት ፍቅር አይለየን አሜን ።🤲
፲፮❤️ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ሆይ በዕለተ ቀንሽ ከክፉ ሁሉ ሰውሪን ሀገራችንን ሰላም አድርጊልን ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ሰውሪን።
🌷አሜን በእውነት።🙏
"ላመነባት ለተማፀናት ኪዳነ ምህረት አምባ መጠጊያ ናት🙏
https://t.me/Orthodoxtewahdoc