አስቶን ቪላ ድል አድርጓል!
በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ 3ተኛ ዙር ጨዋታ አስቶን ቪላ ከዌስትሃም የተገናኙ ሲሆን አስቶን ቪላ ሁለት ለአንድ በሆኔ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
ዌስትሀም ዩናይትዶች ጨዋታው በተጀመረ በ9ነኛው ደቂቃ ፓኩዌታ ባስቆጠራት ግብ እሰከ 70ኛው ደቂቃ ድረስ በመሪነት የቆዩ ሲሆን በ71ኛ ደቂቃ አማዱ ኦናና እና በ76ኛ ደቂቃ ሮጀርስ ባስቆጠሩቸው ግቦች በመታገዝ አስቶን ቪላ ድል መቀዳጀት ችሏል።
Share :- @Premier_League_Sport
Share :- @Premier_League_Sport
❤️ ⎙ ㅤ ⌲ 🔕
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ