የእንግሊዝ እግር ኳስ ሌላ ድንቅ የማይፈራ ደፋር አሰልጣኝ አግኝቷል።
ከማንችስተር ሲቲ፣ሊቨርፑልና አርሰናል ጋር ከሜዳው ውጪ ተጫውቶ የሚያስፈልገውንና የሚገባውን ውጤት ይዞ ተመልሷል።
አሞሪምን አለማድነቅ ንፉግነት ነው!
የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች 'Trust the process' CR7 እንዳለው ማዕበሉ አልፎ ፀሃይ የሚወጣበት ጊዜ ሩቅ አይደለም!
Share :- @Premier_League_Sport
Share :- @Premier_League_Sport
❤️ ⎙ ㅤ ⌲ 🔕
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ