ካለመውረድ በተዓምር ከመትረፍ ወደ ዋንጫ ተፎካካሪ ቡድንነት!
ባለፈው የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ መቆየታቸውን ለማረጋገጥ የመጨረሻውን ሳምንት መጠበቅ ነበረባቸው፤የፋይናንስ ህጉን ከጣሱ በኋላ የ4 ነጥብ ቅጣት ተጥሎባቸው በ17ኛ ደረጃ ነበር የጨረሱት- ኖቲንግሃም ፎረስት
በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ በመጀመሪያዎቹ 20 ጨዋታዎች 40 ነጥቦችን ሰብስበዋል(በአማካይ በጨዋታ 2 ነጥብ እንደማለት ነው)
በፕሪሚየር ሊጉ ያለፉትን ተከታታይ 6 ጨዋታዎች አሸንፈዋል፤በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ይህንን ያደረገው አትሌቲኮ ማድሪድ ነው።
ነገ ሊቨርፑልን ካሸነፉ ከ1922 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ 7 ተከታታይ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ማሸነፍ ይችላሉ። ሊቨርፑል በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ብቸኛውን ሽንፈት የቀመሰውም በፎረስት ነው።
ከታሪክ ማህደር ስናገላብጥ በፕሪሚየር ሊጉ በ70 አጋጣሚዎች ከመጀመሪያ 20 ጨዋታዎች 40 ነጥብ ሰብስበው 4 ውስጥ ሆነው ያልጨረሱት ቡድኖች 4 ብቻ ናቸው።
OPTA ለፎረስት ሊጉን የማሸነፍ 0% ንፃሬ የሰጠው ሲሆን፤ በሁለተኝነት ይጨርሳል ብሎ 0.7% ንፃሬ ሰጥቶታል።
Share :- @Premier_League_Sport
Share :- @Premier_League_Sport
❤️ ⎙ ㅤ ⌲ 🔕
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ