በአንድ ወቅት በኒውካስል እና ቶተንሃም ቤት የተመለከትነው አልጄሪያዊው ተጫዋች ናቢል ቤንታሊብ ከ8 ወር በፊት በልብ ህመም የተነሳ የእግር ኳስ ህይወቱ አስጊ ሁኔታ ላይ ደርሶ ነበር።
ትናንት ታዲያ ከ8 ወር በኋላ ወደ እግር ኳስ ተመልሶ ተቀይሮ በገባ በ4 ደቂቃ ውስጥ ለክለቡ ሊል ግብ አስቆጥሯል፤ በተጨማሪም የጨዋታው ኮከብ ተብሏል።
SHARE | @Premier_League_Sport
ትናንት ታዲያ ከ8 ወር በኋላ ወደ እግር ኳስ ተመልሶ ተቀይሮ በገባ በ4 ደቂቃ ውስጥ ለክለቡ ሊል ግብ አስቆጥሯል፤ በተጨማሪም የጨዋታው ኮከብ ተብሏል።
SHARE | @Premier_League_Sport