አንዲ ካሮል በቦርዶ የሚከፈለው በወር 3500 ፓውንድ ብቻ ነው!
ስለ ጉዳዩ የተጠየቀው ካሮልም "አውቃለሁ በፈረንሳይ 4ኛ ሊግ ነው የምጫወተው፤ በገንዘብ ረገድ እያገኘሁ ሳይሆን እያወጣሁ ነው። ዋናው ነገር ለእኔ ገንዘብ ሳይሆን እግር ኳስን መጫወት ነው። እግር ኳስ መጫወቴ ለእኔ በቂ ነው"ብሏል።
SHARE | @Premier_League_Sport