📚የቀሰም Academy የመጀመሪያው University Level Course
📨 PHILOSOPHICAL PSYCHOLOGY - ስነ ልቦናዊ ፍልስፍና
📮ስለ አስተማሪው ፥ቻLu ሁለት የድግሪ ፕሮግራሞችን ያጠና ሲሆን በአዲስ አበባ ዪኒቨርስቲ የሳይኮሎጂ ትምህርት ክፍልም Assistant Lecturer በመሆን አገልግሏል!
🗓ትምህርቱ በዚሁ በትልቁ የቀሰም Academy ቻናል (@qesemAcademy) የሚሰጥ ይሆናል!
📚 መቶ በመቶ በ ቴሌግራም ቻናላችን የሚሰጠው ይህ ትምህት አጠቃላይ ለማጠናቀቅ 7 ሰዓት የማፈጅ ሲሆን ፣ በተከታታይ ለ ሰባት ቀናት ፣ በየቀኑ ለ አንድ ሰዓት ያክል እየተሰጠ ይቆያል!
📮 ይህን አይነት ኮርስ ለመጀመሪያ ጊዜ እየሰጠን ስለሆነ ፣ ተማሪዎቻችን በነፃ ተምረው መመረቅ የሚችሉበትን እድል አመቻችተናል!
📇 ልክ ትምህቱ ካለቀ በኋላ ተማሪዎች ፣ የመመረቂያ ፅሁፋቸውን እንዲያስገቡ ሶስት ቀን ይሰጣቸው እና ፣ ባገኙት ውጤት መሰረት Certificate ይበረከትላቸዋል!
🗞 አስቀድማችሁ ስማችሁን @Qesem_Certificate_Issues ላይ በመላክ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን!
📮Contact Us : @Qesem_Certificate_Issues