ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ ረቡዕ ጥቅምት 27 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉 ሪያል ማድሪድ 1-3 ኤስ ሚላን
👉ሪያል ማድሪድ በሜዳው በሁለት ተከታታይ ጨዋታ ተሸነፈ፣ በቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል ከአራት ጨዋታ ሁለት ተሸነፈ።
👉ስፖርቲንግ 4-1ማንችስተር ሲቲ
👉ማንቸስተር ሲቲ በግንቦት እና ኦገስት 2021 መካከል ባደረገው ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ በሁሉም ውድድሮች በሶስት ተከታታይ ጨዋታዎች የተሸነፈ ሲሆን በተመሳሳይ ሲዝን ከሚያዝያ 2018 በኋላ በሶስት ተከታታይ ጨዋታ ሲሸነፍ ይህ የመጀመሪያው ነው።
👉በሲቲ እና በማድሪድ ላይ ያያችሁት ጉድለት ምንድነው?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey