ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሰኞ ታህሳስ 14 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉አትሌት ስለሺ ስህን የኢትዮጰያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ሆኖ ተመርጧል።ዝርዝር መረጃዎችን እንመለከታለን።
👉የሳምንቱ መጨረሻ ጨዋታዎች አርሰናል እና ሊቨርፑል ተጋጣሚዎቻቸውን ሲያሸንፉ ማንችስተር ሲቲ እና ማንችስተር ዩናይትድ ተሸንፈዋል።ቼልሲ አቻ ወጥቷል።
👉ጨዋታዎቹ እንዴት ነበሩ?
👉የዋንጫ ፉክክሩን በተመለከተ የፈጠረባችሁ የተለየ ሃሳብ አለ?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey