ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ማክሰኞ ታህሳስ 22 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉ኢፕስዊች 2-0 ቼልሲ
👉ቼልሲ ያልተጠበቀ ሽንፈት በወራጅ ቀጠና ውስጥ በሚገኘው ኢፕስዊች ተሸነፈ።
👉ማንችስተር ዩናይትድ 0-2 ኒውካስል
👉አሞሪም በመጀመሪያዎቹ ስምንት የሊግ ጨዋታዎች አምስት ሽንፈቶችን አስተናገደ። ይህ በ103 ዓመታት ውስጥ ለአንድ የዩናይትድ አሰልጣኝ እጅግ አስከፊው ሪከርድ ነው።
👉በታህሳስ ወር ደግሞ ዩናይትድ 6 ጨዋታዎችን ተሸነፈ።
👉ስለ ጨዋታው ምን ትላላችሁ?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey