ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ረቡዕ ታህሳስ 23 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉ብሬንትፎርድ ከ አርሰናል
👉አርሰናል በዋንጫ ፉክክሩ ውስጥ ለምቆየት እያንዳንዱን ጨዋታ በተለየ ጥንቃቄ እና ሶስት ነጥብ ለማግኘት መጫወት ይኖርበታል።
👉ካለ ወሳኝ ተጫዋቹ ቡካዮ ሳካ የሚጫወተው አርሰናል የሚያደርገውን ለውጥ በተመለከተ እንነጋገራለን።
👉የጥር የዝውውር መስኮት እና አዳዲስ መረጃዎችን እንመለከታለን።
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey