ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሃሙስ ታህሳስ 24 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉ብሬንትፎርድ 1-3 አርሰናል
👉አርሰናል ከፕሪሚየር ሊጉ መሪ ሊቨርፑል በስድስት ነጥብ ዝቅ ብሎ በደረጃ ሰንጠረዡ ላይ በሁለተኛነት ተቀምጧል።
👉የ17 አመቱ ኢታን ንዋኔሪ የመጀመሪያውን የፕሪምየር ሊግ ጅማሮ ባደረገበት ጨዋታ በሳካ አለመኖር ክፍተት ላለመፍጠር የተደረገውን ጥረት እንዴት ተመለከታችሁት?
👉የጥር የዝውውር መስኮት እና አዳዲስ መረጃዎችን እንመለከታለን።
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey