ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሰኞ የካቲት 10 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉የሳምንቱ መጨረሻ ጨዋታዎች፣መነጋገሪያ ጉዳዮች እና የቀጠለው የዋንጫ ፉክክር
👉ቶተንሃም 1-0 ማንችስተር ዩናይትድ
ቶተንሃም ከ 105ቀናት በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ በሜዳው አሸነፈ።
👉ዩናይትድ ካለፉት 12 ጨዋታዎች በስምንቱ ተሸነፈ። በእነዚህ ጊዜያት ከዩናይትድ በላይ ብዙ ጨዋታ የተሸነፉት ሌስስተር (9) እና ሳውዝሃምፕተን (10) ናቸው።
👉ጨዋታው እንዴት ነበር?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey