ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ማክሰኞ መጋቢት 23 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሚደረጉ ጨዋታዎች እና መረጃዎች ላይ እናተኩራለን።
👉ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ማንችስተር ዩናይትድ
ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች በፊት ከፍተኛ የሜዳ ላይ መሻሻል ማሳየት ጀምሮ የነበረው ዩናይትድ ዛሬ የሚያሳየው እንቅስቃሴ ይጠበቃል።
👉ቡርኖ ፈርናንዴዝን በተመለከተ ስለተሰሙት የዝውውር ጉዳዮችም እንነጋገራለን።
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey