📩ማሳሰቢያ
✅በ2017 ዓ.ም ለ6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኞች
✅የ6ኛ እና8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የሚዘጋጀው የ6ኛክፍል ፈተና( ከ5ኛ እና 6ኛ ክፍል) እንዲሁም የ8ኛ ክፍል(7ኛ እና 8ኛ ክፍል) መሆኑን አውቃችሁ ለተማሪዎቻቹህ አስፈላጊውን እገዛ አድርጉ
✅የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚያካትተው የ9ኛ ክፍል አሮጌው ስርዓተ ትምህርት እና የ11ኛእና 12ኛ ክፍል ከአዳሱ ስርዓተ ትምህርት መሆኑ ታውቆ ለተፈታኝ ለተማሪዎች አስፈላጊው እገዛ ይደረግላቸው!!10ኛ ክፍል አያካትትም!!
👇👇👇👇👇👇👇
@ShewaferaGetaneh
@ShewaferaGetaneh
🔤🔤🔤🔤 🔤🔤🔤