ብዙዎቹ "ዩናይትድ ጉዱ ፈላ፣በቃ አለቀለት 7-0 ተደገመ" ሲሉ ገመቱ ደግሞ የገመቱበትን ምክንያት ስንመለከት ትክክል የሚመስሉበት ጉንም ነበረው!
ነገር ግን ታክቲሺያኑ ፖርቹጋላዊ ሰው ሩብን አሞሪም ለደርቢ ጨዋታዎች የሚታሙ አይደሉም ሊቨርፑልን በገዛ ሜዳው በዛ ነበልባል ውድ የሆነ ሁለት ነጥብን አስጥለው አለምን በትንሹም ቢሆን አስገረሙ!
ድንቅ ጨዋታ ነበር!🔥
@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia
ነገር ግን ታክቲሺያኑ ፖርቹጋላዊ ሰው ሩብን አሞሪም ለደርቢ ጨዋታዎች የሚታሙ አይደሉም ሊቨርፑልን በገዛ ሜዳው በዛ ነበልባል ውድ የሆነ ሁለት ነጥብን አስጥለው አለምን በትንሹም ቢሆን አስገረሙ!
ድንቅ ጨዋታ ነበር!🔥
@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia