SKY ስፖርት ET™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


➢ RMC SPORT እንደገለፀው ክቫራትስኬሊያ በፒኤስጂ ቤት የ5 አመታት ኮንትራት የሚፈርም ሲሆን ፒኤስጂም ለዝውውሩ ከ70ሚሊዮን ዩሮ በላይ የሚያወጣ ይሆናል።

🎖ፋብሪዚዮ ሮማኖ

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


🚨ክቪቻ ክቫራትስኬሊያ ከናፖሊ ወደ PSG!

HERE WE GO!

🎖ፋብሪዚዮ ሮማኖ

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


ካይ ሀቨርትዝ ተወዳጅ ተጨዋች ነኝ ያለ ሲሆን በንግግሩም🗣

"ብዙ ሰዎች አብዝተው ይወዱኛል ጎል እንኳን ማስቆጠር ባልችል ሰዎች እኔን አብዝተው ይወዱኛል።" በማለት ሀሳቡን አካፍሏል::

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia

3.8k 0 6 15 120

🚨NEW: አንቶኒዮ ሩዲገር የጉልበት ጉዳት እንዳጋጠመው ተገልፆል። [Mario Cortegana]

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


🚨 ሪያል ማድሪድ አሁንም ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድን በዚህ ወር ለማስፈረም እየጣሩ ነው።

[MarioCortegana] 🎖

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


በቁጥር በርከት ያሉ የሳውዲ አረቢያ ክለቦች በዚህ የጥር የዝውውር መስኮቶ ዳርዊን ኑኔዝን ለማስፈረም ኢላማ አድርገው እየተንቀሳቀሱ ነው!✍️

[TNT Sport]

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


ቦሩሲያ ዶርትሙንድ ማርከስ ራሽፎርድን ለማስፈረም ከተወካዮቹ ጋር ተገናኝተዋል ። 👀

➲ Sky sport Germany

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia


🚨 ካይል ዎከር ዛሬ ብሬንትፎርድን ከሚገጥመው የማንችስተር ሲቲ ስብስብ ጋር አብሮ አልተጓዘም ።

➲ Fabrizio Romano 🥇

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia


ላሚን ያማል እና ሮበርት ሌዋንዶስኪ አንድ ታዳጊ የማድሪድ ማልያ የለበሰ ልጅ አብረን ፎቶ እንነሳ ሲላቸው የማድሪድን አርማ ሸፍነው ተነስተዋል ! 😅

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia


🚨ማንቸስተር ሲቲ ለኦማር ማርሙሽ ይፋዊ ጥያቄ አቅርበዋል።

[Fabrizio Romano]

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


ጄምስ ሮድሪጌዝ በእግርኳስ ህይወቱ የተጫወተባቸው ክለቦች

🇨🇴 ኢንቪጋዶ
🇦🇷 ባንፊልድ
🇵🇹 ፖርቶ
🇲🇨 ሞናኮ
🇪🇸 ሪያል ማድሪድ
🇩🇪 ባየርንሙኒክ
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኤቨርተን
🇶🇦 አል-ራያን
🇬🇷 ኦለምፒያኮስ
🇧🇷 ሳዎ ፖሎ
🇪🇸 ራዮ ቫይካኖ

አሁን ደግሞ የሜክሲኮውን ክለብ ሊዮንን ለመቀላቀል እንደተስማማ ዜናዎች እየወጡ ነው! 🇲🇽

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


🚨ማርቲን ዙቢሜንዲ አርሰናል ከሌሎች ክለቦች አስበልጦ እንዲመርጥ ያሳመነው ሚኬል አርቴታ ነው።

[Fabrizio Romano]

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


ማርቲን ዙቤሜንዲ ባለፈው ክረምት የዝውውር መስኮት ወቅት ወደ ሊቨርፑል መዘዋወር የሚያስችለው ጥያቄ ቀርቦለት የነበረ ቢሆንም ከሀገሩ ልጅ ሚኬል አርቴታ ጋር በስልክ ከተነጋገረ በኋላ የሊቨርፑልን ጥያቄ ውድቅ አድርጎ ነበር።

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


🚨 አርሰናል ማርቲን ዙምቢሜንዲን ከሪያል ሶሲዳድ ለማስፈረም ድርድር ላይ ናቸው።

አርሰናል የ25 አመቱን አማካይ በሚቀጥለው ክረምት ለማስፈረም እየሰራ ነው።

[David Ornstein] 🎖

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


BREAKING

ቼልሲ ለክርስቶፈር ንኩንኩ 70ሚ.ዩር እንደሚፈልጉ ለ ባየርሙኒክ አሳውቀዋል።

FABRIZIO ROMANO

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


🚨ሰበር ዜና

አርሰናል የማርቲን ዙቤሜንዲ የውል ማፈረሻውን 60m ለመክፈል ከስምምነት ደርሷል ተጫዎቹ በክረምቱ ክለቡን ይቀላቀላል።

[Sami Mokbel] 🥇

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


🚨 ቼልሲ ለክርስቶፈር ንኩንኩ ዝውውር ከ 60ሚ.ፓውንድ በላይ ይፈልጋሉ ። ባየርሙኒክ የተጫዋቹ ጥብቅ ፈላጊ ስለሆኑ ገንዘቡን ከፍለው ተጫዋቹን እንደሚወስዱት ይጠበቃል።

Ben Jacobs

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


🚨 ቪክቶር ዮኬሬስ፡ “ክርስቲያኖ ሮናልዶ በጣም እወደዋለሁ፣ ሪያል ማድሪድንም ብዙ ተመልክቼላው እና እደግፋቸውም ነበር።

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


ፒኤስጂ ኽቪቻ ክቫራትክሄሊያን በ€70 million ለማስፈረም ከናፖሊ ጋር ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።

[Fabrizio Romano]

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia

12k 0 3 5 101

🚨 BREAKING: ኖህ ኦካፎር ወደ አርቢ ላይብዚንግ ሊያደረገው የነበረው ዝውውር የህክምና ምርመራውን ስለወደቀ ተሰርዟል።

SkySportDE

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia

Показано 20 последних публикаций.