SKY ስፖርት ET™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🚨𝘽𝙍𝙀𝘼𝙆𝙄𝙉𝙂: ሊቨርፑል አል ሂላል ለዳርዊን ኑኔዝ ያቀረበውን የ70 ሚሊየን ፓውንድ ጥያቄ ውድቅ አድርጓል።

[SamMcGuire]

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


🔴𝘽𝙍𝙀𝘼𝙆𝙄𝙉𝙂: ባየር ሙኒክ ከክርስቶፈር ንኩንኩ ጋር በግል ጉዳዪች ከስምምነት ደርሰዋል። ንኩንኩ ባየርን መቀላቀል ይፈልጋል።

[Florian Plettenberg]

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


ቪክቶር ሬየስ ወደ ማንቸስተር ሲቲ

HERE WE GO

[Fabrizio Romano]

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


🚨🚨 ፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ኪቪቻ ክቫራስኬሊያን ከናፖሊ ለማስፈረም በመርህ ደረጃ የቃል ስምምነት ላይ ደርሰዋል።

[FabrizioRomano]

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


🚨 ቼልሲ እና ባየር ሙኒክ ክሪስቶፈር ንኩንኩን እና ማቲያስ ቴልን ለመለዎወጥ በይፋ ድርድር ከፍተዋል።

[Florian Plettenberg]

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


🚨ቼልሲዎች ክሪስቶፈር ንኩንኩን በማቲያስ ቴል የመቀያየር ሀሳብ ለባየር ሙኒክ አቅርበዋል።

[Tobi Altschaffl] 🥇

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


🚨𝘽𝙍𝙀𝘼𝙆𝙄𝙉𝙂: ቼልሲ በቅርብ ቀናት ውስጥ ስለ ማቲስ ቴል ከባየርን ሙኒክ ጋር ንግግር አድርጓል።

[FabrizioRomano]

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


🚨 🔴🔵 ኪቪቺ ክቫርስኬሊያ ወደ ፒኤስጂ የሚያደርገው ዝውውር የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነው!

🔹ዛሬ በሁለቱ ክለቦች መሀል የተደረገው ጥሩ ውይይት ዝውውሩ ላይ እድገት እንዲኖረው አስችሏል።

🔹የዝውውር ዎጋው €70M + add ons ነው። ኪቪቺ በፔዤ ቤት እስከ 2029 ድረስ ለመፈረም ተስማምቷል

[Fabrice Hawkins]

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


🚨ከ30 ዓመታት ትዳር እና 3 ልጆች ካፈሩ በኋላ ፔፕ ጋርዲዮላ እና ባለቤቱ ክሪስቲና ሴራራ እንደተለያዮ Sport ዘግቧል።

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


🚨ፔፕ ጋርዲዮላ ከ 30 አመታት በኋላ ከሚስቱ ክርስቲና ሴራራ ተለያይቷል። ውሳኔው ባለፈው ዓመት በታህሳስ ወር ላይ ነበር የተወሰነው።

በዛ ወቅት ለቅርብ ጓደኞቻቸው ለጋዜጠኞች ምንም አይነት ዝርዝር መረጃ እንዳይሰጡ ጠይቀው ነበር። አሁን ግንኙነታቸው ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ወዳጃዊ እና የተረጋጋ ነው. 📰 sport

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


🚨አንዳንድ የሪያል ማድሪድ ተጫዋቾች ካርሎ አንቸሎቲ ለተወሰኑ ተጫዋቾች በጣም "ለስላሳ" እንደሆነ እና በሌሎች ላይ ደሞ ጨካኛ እንደሆነ ያስባሉ።

  [Relevo]

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


🚨 አንዳንድ የሪያል ማድሪድ ተጫዋቾች በካርሎ አንቸሎቲ ደስተኛ አይደሉም።

[Relevo]

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


🚨ሰበር፡- ፕሪሚየር ሊጉ ከ2021 እስከ 2024 ባለው ጊዜ ውስጥ የፋይናንስ ህግን የጣሱ ክለቦችን ነገ ክስ ሊመሰርትባቸው ነው።

[SKY SPORT]

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


ህይወትም እንደዚህ ምስል ናት!

😞 Vs 😁

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


2010 🤝 2018 🤝 2025

አዲስ ትውልድ ነገር ግን ባርሴሎና አሁንም ሪያል ማድሪድ ላይ 5 ግቦችን እያስቆጠረ ማሸነፍ አላቆመም።🖐️

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


💡💡💡

የሊዮኑ ባለቤት ጆን ቴክስተር ስለ ራያን ቸርኪ እና ስለወኪሎቹ ብሎም ስለዶርትመንድ ከአንድ ስሙ ካልተገለፀ የአውሮፓ ክለብ ፕሬዝዳንት ጋር የተፃፃፈው የዋትሳአፕ ቴክስት በ" Santi Auona" በኩል ይፋ ሆኗል😬

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia


FOOTBALL IS BACK!🥶

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


🏆🤑በbetwinwins ከሚገኙ አስደናቂ ጉርሻዎች አንዱ የሻምፒዮን ጉርሻ አንዱ ነዉ ።

በሳምንቱ ውስጥ ያለዎት የስፖርት እንቅስቃሴ ወደ አስደናቂ ሽልማቶች ወደሚያመራበት ወደ ሻምፒዮን ውድድር እንኳን በደህና መጡ!

የሻምፒዩን ጉርሻን ለማግኘት አሁኑኑ ይወራረዱ!

ከታች ባለው ሊንክ ገብተው በመመዝገብ፤ የሚያገኙትን ቦነሶች ይመልከቱ 🔽🔽🔽

https://sshortly.net/5e1d155

Bet WinWins


4 መአዘን አጎበር (ዛንዚራ)

ለመኝታ ቤቶ ዉበት እና ግርማ ሞገስ የሚጨምር አጎር
ከቢንቢ እና ከመሰል ብራሪ ነብሳት ፅዱ ለሊት ያስልፉ
ምንም ተጨማሪ ኬሚካል ስለሌለው ሰዉነትንም ይሁን ፊትን ቢነካ የማያቃጥየል
size 1.50M & 1.80M
ዋጋ፦ ✅2800 ብር ብቻ
       

❤️ የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ያሉበት እናደርሳለን!!
ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ⤵️
☎️ 0923888885                          
☎️ 0911885919
በቴሌግራም ለማዘዝ ➡️ 
    @kingmart2
   @Smartplusb
አድራሻ 👉 ሜክሲኮ የቄራ ታክሲ መያዝ አይመን ህንፃ 2ኛ ፎቅ 208 ቁጥር

ቤተሰብ ይሁኑ

🔽🔽🔽

https://t.me/KingMart1
https://t.me/KingMart1
https://t.me/KingMart1


🗣️ ዴኒስ ቤርካምፕ :

"የእግርኳስ ክለብ መደገፍ ስትጀምር ለዋንጫዎቹ፣ለተጨዋቾቹ ወይም ለታሪኩ አይደለም።

የምትደግፍበት ምክንያት በቃ እራስክን በክለቡ ውስጥ ስለምታገኘው ነው ፤ በክለቡ ውስጥ የሚገባህን ቦታ እንዳገኘህ ስለሚሰማህ ነው!"🙏❤️

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia

Показано 20 последних публикаций.