🚨ፔፕ ጋርዲዮላ ከ 30 አመታት በኋላ ከሚስቱ ክርስቲና ሴራራ ተለያይቷል። ውሳኔው ባለፈው ዓመት በታህሳስ ወር ላይ ነበር የተወሰነው።
በዛ ወቅት ለቅርብ ጓደኞቻቸው ለጋዜጠኞች ምንም አይነት ዝርዝር መረጃ እንዳይሰጡ ጠይቀው ነበር። አሁን ግንኙነታቸው ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ወዳጃዊ እና የተረጋጋ ነው. 📰 sport
@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia
በዛ ወቅት ለቅርብ ጓደኞቻቸው ለጋዜጠኞች ምንም አይነት ዝርዝር መረጃ እንዳይሰጡ ጠይቀው ነበር። አሁን ግንኙነታቸው ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ወዳጃዊ እና የተረጋጋ ነው. 📰 sport
@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia