👀አንድ ትንሽ ልጅ ወደባለ ሱቁ ጠጋ ብሎ ስልክ እንዲያስደውለው ጠየቀ። ባለሱቁም ስልኩን ገፋ አደረገለትና ልጁ የስልክ ቁጥሮቹን ይመታ ጀመር ባለሱቁ ሁሉንም በአትኩሮት ይከታተላል።
ስልኩ ተነሳለትና ልጁ በፍጹም ትህትና ማናገር ጀመረ
ልጁ "እንዴት አደሩ የኔ እመቤት የግቢዎትን ሣር የመቁረጥ ሥራ ሊሰጡኝ ይችላሉ?"
ሴትየዋ "ግቢዬን የሚያስውብልኝ ሰው አለኝ"
ልጁ "እመቤቴ ፣ አሁን ሣርዎን ከሚቆርጥልዎ ሰው በግማሽ ዋጋ ቀንሼ ልሰራ እችልለሁ"
ሴትየዋ "አሁን የእኔን ሣር በሚቆርጥልኝ ሰው ሞያ እና ጸባይ በጣም ረክቻለሁ"
ልጁ(በበለጠ ጽናት) "እመቤቴ፣ በተጨማሪም የግቢውን ደጃፍ ላጸዳ እችላለሁ"
ሴትየዋ "አይ አመሰግናለሁ"
ልጁ ፊቱ በፈገግታ ተሞልቶ አመስግኖ ስልኩን ሲዘጋ ይህን ሁሉ ሲያዳምጥ የነበረው የሱቁ ባለቤት "አመለካከትህን ወድጄዋለሁ ፤ ይሄንን አዎንታዊ መንፈስ እወዳዋለሁ እና ሥራ ልሰጥህ እፈልጋለሁ" አለው ልጁ ግን አመስግኖ እንደማይፈልግ ነገረው።
**የሱቁ ባለቤትም ተገርሞ "ቅድም በስልክ ስራ ለማግኘት ስትለምን ነበር" ሲለው
ልጁ ቀበል አርጎ "አይ ጌታዬ ፣ እኔ አሁን ባለው ሁኔታ የሥራ ላይ አፈፃፀሜን እየፈተሽኩ ነበር። ሳናግራት የነበረው ለዚያች ሴት የምሠራው እኔ ነኝ!" ብሎ መለሰለት።**
ሞራል - ይህ ‹ራስን መገምገም› የምንለው ነው።
ራሳችንን መመልከት እና ማወዳደር ፣ የእራሳችንን ድክመቶች መፈለግ እና ድክመቶችን ለመተው ጠንክረን መሥራት አለብን። ሁል ጊዜ በትጋት ፣ በሐቀኝነት እና በሙሉ ራስን መተማመን እንስራ። ትጋት ሁልጊዜ ይከፍላል።
***
አለቃችሁ ይወዳችኋል?
እናንብብ እንወያይ ነጻ እንውጣ 🫴በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
☄️Super Boost-up
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223 / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 @superboostup' rel='nofollow'>tiktok.com/@superboostup