Super Boost-up

Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт

የማስታወቂያ አቅምዎንና በአረጀ በአፈጀ የማስተዋወቅ ብልሃት በከንቱ አያባከኑ ፤ እኛ ዘመኑን በሚመጥንና በተጠና የዲጂታል ማስታወቂያ ጥበብ ደንበኞቾ ጋር በእንርግጠኝነት እናደርሶታልን !! contact- 0908 222223  / 0914 949494

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🫴በየቀኑ  ጠቃሚ መልእክቶችን፣  መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና  የገንዘብና  የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
☄️Super Boost-up
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223  / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 @superboostup' rel='nofollow'>tiktok.com/@superboostup

▶️▶️▶️▶️የተለያዩ ተከታታይና 1 ወጥ የሆኑ ፊልሞችን የምታወርዱባቸው ድረገፆች

➡️ https://hdtoday.tv/home
➡️ https://fmovies.onl/
➡️ https://www.goojara.to/
➡️ https://movies2watch.tv/movie
➡️ https://4anime.gg/genre
➡️ https://sflix.to/movie
➡️ https://www.divicast.com/
➡️ https://theflixer.tv/movie
➡️ https://movies4us.me/

የተለያዩ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቱሎችን የምተገኙባቸው ድረገፆች

➡️Https://www.superaitools.io
➡️Https://www.futuretools.io
➡️Https://www.futurepedia.io 🫴የቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት በፒዲኤፍ መልክ፣ በነፃ አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። ☄️ Super Boost-up 📈
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223  / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 @superboostup' rel='nofollow'>tiktok.com/@superboostup

▶️▶️▶️የቅዳሜ መዝናኛ ጀባ እንበላችሁ ▶️▶️▶️

🔝 በነፃ ፊልም የምታዩባቸው ዌብሳይቶች‼️

1. Movies Anywhere -https://moviesanywhere.com/home

2. FilmRise -https://filmrise.com/

3. Vudu -https://www.vudu.com/

4. Yidio -https://www.yidio.com/

5. Popcornflix -https://popcornflix.com/#/credentials

6. Tubi TV -https://tubitv.com/

7. Plex -https://www.plex.tv/

8. Rakuten Viki -https://www.viki.com/

9. Pluto TV -https://pluto.tv/us/live-tv/5e8df4bc16e34700077e77d3

10. IMDb Originals -https://m.imdb.com/title/tt2632424/ 🫴የቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት በፒዲኤፍ መልክ፣ በነፃ አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። ☄️ Super Boost-up 📈
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223  / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 @superboostup' rel='nofollow'>tiktok.com/@superboostup

⌛Premium telegram account⭐️ ካላችሁ የተለያዩ የሚያማምሩ premium stickers እና emoji packs እዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።

https://t.me/CenterOfPacks
☑️⭐️⭐️⭐️⭐️✅✅✅⭐️⭐️ 🫴የቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት በፒዲኤፍ መልክ፣ በነፃ አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። ☄️ Super Boost-up 📈
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223  / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 @superboostup' rel='nofollow'>tiktok.com/@superboostup

🔥 AI የዝነኞቹ የሆልውድ ስጋት ሆኗል ✳️ እንደ ቢሊ ኢሊሽ፣ ኒኪ ሚናጅ እና ኬቲ ፔሪ ያሉ ከ200 በላይ ታዋቂ የሙዚቃ አርቲስቶች ተባብረው ደብዳቤ ጻፉ።

🔺በጻፋትም ደብዳቤ ላይ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እና AI (Artificial intelligence) ገንቢዎች የአርቲስቶችን መብት ለመጠበቅ ደንቦችን እንዲያወጡ ይፈልጋሉ። አርቲስቶቹ AI ያለነሱ ፍቃድ ድምፃቸውን እና ሙዚቃቸውን ለመቅዳት ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል የሚል ስጋት አድሮባቸዋል ምንም እንኳን AI ለሙዚቃ ስራዎች ለማዘመን እና ሙዚቃዎችን በቀላሉ ፕሮዲውስ ለማድረግ ጥሩ ሊሆን ቢችልም አርቲስቶች ተመጣጣኝ ክፍያ እንዲከፈላቸው እና ስራቸውን እንዲከበርላቸው ገልፀዋል። 🫴የቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት በፒዲኤፍ መልክ፣ በነፃ አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። ☄️ Super Boost-up 📈
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223  / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 @superboostup' rel='nofollow'>tiktok.com/@superboostup

‼️የማሽን ለርኒንግ አስፈላጊነት

🔼ማሽን ለርኒንግ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ አንዱ ንዑስ ክፍል ሲሆን በግብዓትነት ከሚሰጠው ዳታ መማር የሚችል ስልተ-ቀመርን መሰረት ያደረገ ሥርዓት ነው። የተለመዱት የኮምፒዩተር ሥርዓቶች በሌላ በኩል ሕግን መሰረት ያደረገ የትግበራ ሥርዓት (rules-based programming) ይከተላሉ፡፡

🔼በማሽን ለርኒንግ የሚበለፅጉ ሥርዓቶች የሰው ልጅ ጣልቃ ገብነት ሳይኖር የነገሮችን ንድፍ (pattern) የመለየት፣ ውሳኔ እና ትንበያዎችን የመስጠት አቅምን እንደሚያጎለብቱ ቢዩልትኢን ድረ-ገፅ ያትታል፡፡

🔼ይህን ሥርዓት ያነገቡ ማሽኖች በተሰማሩበት ዘርፍ ያለስህተት ስራዎችን በማከናወን እና በሰው ልጅ ቢተገበር በተለያየ ምክንያት ሊፈጠር የሚችል ክፍተትን በማስወገድ ወይም በከፍተኛ ሁኔታ በመቀነስ ውጤታማ ስራን ማከናወን ይችላሉ፡፡

✳️ተግባራዊ ማሳያዎች

🔽ኔትፍሊክስ፡- የእርስዎን ዝንባሌ መሠረት ያደረጉ የፊልም ጥቆማዎች
ታዋቂው የፊልም መመልከቻ መተግበሪያ ኔትፍሊክስ ከ200 ሚሊዮን በላይ ተጠቃሚዎች አሉት፡፡ መተግበሪያው የማሽን ለርኒንግ ስልተ-ቀመርን በመጠቀም እና የዕይታ ልማድን መሠረት በማድረግ እንደየግለሰቡ ዝንባሌ የመዝናኛ ጥቆማ ያቀርባል፡፡

🔽ሾፌር አልባ ተሽከርካሪዎች፡- ከባቢያቸውን የመረዳት አቅም ለራስ-ገዝ ተሽከርካሪዎች እውን መሆን የማሽን ለርኒንግ ሚና ቁልፍ ነው፡፡ መሰል ተሽከርካሪዎች በካሜራዎቻቸው እና መጠቆሚያቸው አማካኝነት ከከባቢያቸው የሚሰበስቡትን መረጃ ምንነት የሚረዱት እንዲሁም ውሳኔን የሚያሳልፉት የማሽን ለርኒግ እውቀትን መሠረት አድርገው ነው፡፡ 🫴የቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት በፒዲኤፍ መልክ፣ በነፃ አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። ☄️ Super Boost-up 📈
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223  / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 @superboostup' rel='nofollow'>tiktok.com/@superboostup

🌐🌐🌐🌐 …. ቅዳሜ ቴክኖሎጂ …..🌐🌐🌐🌐 🫴የቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት በፒዲኤፍ መልክ፣ በነፃ አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። ☄️ Super Boost-up 📈
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223  / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 @superboostup' rel='nofollow'>tiktok.com/@superboostup

🔈ገራሚ ሃሳበ፤ የቅዳሜ የንባብ እፍታ
ሰውዬው ስራ አጥ ነው
ከአንድ ድርጅት ዘንድ ሄዶ "ተላላኪም ቢሆን ቅጠሩኝ" ብሎ ይማፀናል
የድርጅቱ ቀጣሪ "ኢሜይልህን ስጠኝ እና ፎርም እልክልሃለሁ: እሱን ሞልተህ ይዘህ ትመጣለህ" ይለዋል
"ጌታዬ! እኔ ዘመናዊ ስልክ እና ኮምፒውተር የለኝም :ኢሜይልም አልጠቀምም:: ስራው ግን በጣም ያስፈልገኛል" ብሎ ይማፀናል
"ኢሜይል እንኳ ሳይኖርህ ነው እንዴ ስራ የምትጠይቀው!" ብሎ በግልምጫ ያሰናብተዋል
▶️ሰውዬው ወደ መንደሩ ተመለሰ
ስራ የማግኘት ተስፋው ሲደበዝዝ እጁ ላይ በሚገኘው ብር እንቁላል ቀቅሎ አካባቢው ለሚገኙ ተማሪዎች ማቅረብ ጀመረ: ትንሽ ቆይቶ ትርፉን በማጠራቀም ሌሎች ምግቦችን ጨመረ
እንዲህ እንዲህ እያለ ለትላልቅ ተቋማት እና ዩኒቨርስቲዎች ምግብ የሚያቀርብ ስኬታማ ሰው ሆነ
***
▶️ከአመታት በኃላ ላፈራው ንብረት ኢንሹራንስ ለመግባት ወደ አንድ ድርጅት ጎራ ብሎ ጉዳዩን አስረዳ
"የሚሞላ ፎርም ስላለ ኢሜይልህን ስጠኝ!" አለችው አስተናባሪዋ
"ኢሜይል የለኝም እመቤቴ"
"ኢሜይል ሳይኖርህ እንዲህ ስኬታማ የምግብ ኢንዱስትሪ ከገነባህ ኢሜይል ቢኖርህ ደግሞ ምን ልትሆን ትችል እንደነበር ታውቀዋለህ?"
ሰውዬው መለሰ
👇🏾
⬇️"አዎ አውቀዋለሁ: ተላላኪ ነበር የምሆነው"
ሰዎች በሚለጥፉባችሁ ስያሜ እና ስለ እናንተ ባላቸው አመለካከት አትገደቡ !!
🫴የቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት በፒዲኤፍ መልክ፣ በነፃ አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። ☄️ Super Boost-up 📈
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223  / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 @superboostup' rel='nofollow'>tiktok.com/@superboostup

📱ሰውን የምታምኑበት የምትጠብቁት ልክስ ምን ያህል ነው❓

👍ከላይ በምስሉ ላይ የሚታዩት አየር ላንዳዊው ቦክሰኛና የድብልቅ ማርሻል አርት ሻምፒዮናው ኮኖር ማክግሪጎር እና ባለቤቱ ዲ ደቭሊን ናቸው።
ሻምፒዮኑ ስለ ባለቤቱ እንዲህ ይላል.......
✔️"በጋራ ህይወት ከጀመርን ከስምንት ዓመት በላይ ያስቆጠርን ሲሆን በአየርላንድ ከዱብሊን 30 ማይል ርቀት ላይ በኪራይ ቤት ያለስራ እንኖር ነበር። ስራ አልሰራም ነበር፤ ምክንያቱም ሙሉ ጊዜዬን በትሬኒንግ አሳልፍ ስለነበረ ነው።

ሁሌም የነበረኝ ህልም በስፖርቱ ዘርፍ ታዋቂ ጀግና መሆን ነው። ባለቤቴ ታዲያ በኔ ላይ ታላቅ ተስፋ ብቻም ሳይሆን እምነትም ነበራት። ስፖርቱ የሚፈልገውን የሞራል ግንባታና በዚህ የስፖርት ዘርፍ የተሰማራ ስፖርተኛ የሚያስፈልገውን የተመጣጠነ ምግብ ታሟላልኝ ነበር። የሚገርመው ነገር የምግብም ሆነ የቤት ኪራይ የሚከፈል ቤሳ-ቤስቲን የሌለኝ ሲሆን ባለቤቴ እንደምንም ብላ ታሟላው ነበር።

✔️ከአድካሚና ከባድ ልምምድ በኋላ ሰውነቴ ዝሎ ወደ ቤት ስመጣ...ባለቤቴ 'ኮኖር ማክግሪጎር እርግጠኛ ሁኜ የምነግርህ ይሄን ማድረግ እንደምትችልና እንደምታደርገው ነው' ትለኛለች።

አሁን ላይ ታዲያ ከ50 እስከ 70,000 ተመልካቾች በታደሙበት መድረክ ላይ በማደርገው ውድድር በሚሊየኖች የሚቆጠሩ ዶላሮችን አገኛለሁ። አሁን ማንኛውንም ያማረኝን መኪና፣ ቤትም ሆነ ልብስ የመግዛት አቅሙ አለኝ....የኔ ውድ ባለቤት ግን ይህ ሁሉ የሚገባት ቢሆንም ምንም ነገር እንዳደርግላት አትጠይቀኝም።

✔️ይልቁንም ዛሬም ከጎኔ ቆማ 'ትችላለህ' እያለች በማበርታት በስኬት ላይ ስኬት እንድደርብ ኃይልና ብርታቴ ሆና አብራኝ ትኖራለች። ፈጣሪ እኔን በመውደዱ ፈጥሮኝ ብቻዬን አልተወኝም...ይልቁንም ይህችን የመሰለች ጠንካራ አጋር ሰጠኝ💔💔💔....." ይላል።
🫴በየቀኑ  ጠቃሚ መልእክቶችን፣  መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና  የገንዘብና  የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
☄️Super Boost-up
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223  / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 @superboostup' rel='nofollow'>tiktok.com/@superboostup

👀ከመጣችበት ታክሲ ወርዳ ልትሻገር ግራ ቀኟን ስትማትር በራሪ መኪናዎቹ አስፈሯት። አንዱ ሲመጣ ይሂድ ብላ ስትጠብቅ... ሌላ ሲመጣ አሁንም ስትጠብቅ... ደቂቃዎች ነጎዱ የመኪናዎቹ ብዛት ደግሞ አልፈው የሚያባሩ አይመስሉም።

"እስከ ስንት ሰዓት እዚህ ተገትሬ ልውል ነው?!" ብላ በሆዷ እያጉረመረመች ፊቷ ያለውን አስፋልት ስታየው ከሶስት ሰፋፊ እርምጃዎች አይበልጥም። እንደምንም ራሷን አደፋፍራ ሮጥ ሮጥ ብላ ተሻገረችና ዞራ በግርምት አስፋልቱን ራሷን እየነቀነቀች ተመለከተችው።

የራሷን ህይወት መሰላት... 📱ግቧ ላይ እንደማተኮር ችግሮቿ ላይ ስትመሰጥ ግቧን ለመምታት ብዙ ዘመን አቃጠለች። ምናልባትም ትኩረቷን ሰብስባ አላማዋ ላይ ብቻ ብታተኩር ኖሮ ያን ያህል ርቆ አይታያትም ነበረ ማለት ነው።

"ሜክሲኮ ሜክሲኮ" የሚል ታክሲ ሲጣራ ስትሰማ ባነነች ደግሞ አሁንም በራሷ አመለካከት ስትመሰጥ ወደፊቷ መባከን ስለሌበት ዳይ! ወደቀጣዩ ታክሲ...
🫴በየቀኑ  ጠቃሚ መልእክቶችን፣  መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና  የገንዘብና  የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
☄️Super Boost-up
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223  / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 @superboostup' rel='nofollow'>tiktok.com/@superboostup

‼️የተለያዩ አኒሜሽን ቪድዮዎች የሚሰራልን ምርጥ ዌብሳይት❗️

በተጨማሪም
➖Instagram Story
➖Instagram Reel
➖Instagram Post
➖TikTok Video
➖Facebook Story
➖YouTube Video
➖YouTube Thumbnail
➖YouTube Banner
እነዚህን ሁሉ ይሰራልናል።
https://www.adobe.com/express/ 🫴በየቀኑ  ጠቃሚ መልእክቶችን፣  መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና  የገንዘብና  የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
☄️Super Boost-up
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223  / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 @superboostup' rel='nofollow'>tiktok.com/@superboostup

👀አያት እና ልጅ ቁጭ ብለው እያወሩ ነው

"ሰዎች ውስጣቸው እንዴት ሊጋጭባቸው ይችላል?" ጠየቀ

"በሁላችንም ልብ ውስጥ ሁለት የሚጣሉ ተኩላዎች አሉ" ሲሉ መለሱለት አያቱ

ቀጠሉ👇🏾

“በውስጣችን ያሉት እነዚህ ሁለት ተኩላዎችን ከፍተኛ ውጊያ ነው የሚያደርጉት:: አንደኛው ተኩላ ቁጣ: ቅናት: ፀፀት: ስስት: ራስ ወዳድነት: ጥፋተኝነት: የበታችነት ስሜት: ውሸት እና ጥፋተኝነት የሚሰብክ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ፍቅር: ደስታ: ሰላም: ተስፋ: ደግነት: እምነት: አንድነት: ሰብአዊነት እና አዘኔታን የሚሰብክ ነው"

"ይህ ነው በሁላችንም ልብ ውስጥ ያለው ትግል እና ግብግብ -ልጄ አንተም ውስጥ ይህ አለ"

"ታዲያ የትኛው ተኩላ ነው የሚያሸንፈው?" ልጅ ጠየቀ

👇🏾

“በደንብ የቀለብከው እና የተንከባከብከው ያሸንፋል"

🫴በየቀኑ  ጠቃሚ መልእክቶችን፣  መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና  የገንዘብና  የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
☄️Super Boost-up
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223  / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 @superboostup' rel='nofollow'>tiktok.com/@superboostup

👀አንድ ትንሽ ልጅ ወደባለ ሱቁ ጠጋ ብሎ ስልክ እንዲያስደውለው ጠየቀ። ባለሱቁም ስልኩን ገፋ አደረገለትና ልጁ የስልክ ቁጥሮቹን ይመታ ጀመር ባለሱቁ ሁሉንም በአትኩሮት ይከታተላል።

ስልኩ ተነሳለትና ልጁ በፍጹም ትህትና ማናገር ጀመረ
ልጁ "እንዴት አደሩ የኔ እመቤት የግቢዎትን ሣር የመቁረጥ ሥራ ሊሰጡኝ ይችላሉ?"
ሴትየዋ "ግቢዬን የሚያስውብልኝ ሰው አለኝ"
ልጁ "እመቤቴ ፣ አሁን ሣርዎን ከሚቆርጥልዎ ሰው በግማሽ ዋጋ ቀንሼ ልሰራ እችልለሁ"
ሴትየዋ "አሁን የእኔን ሣር በሚቆርጥልኝ ሰው ሞያ እና ጸባይ በጣም ረክቻለሁ"
ልጁ(በበለጠ ጽናት) "እመቤቴ፣ በተጨማሪም የግቢውን ደጃፍ ላጸዳ እችላለሁ"
ሴትየዋ "አይ አመሰግናለሁ"

ልጁ ፊቱ በፈገግታ ተሞልቶ አመስግኖ ስልኩን ሲዘጋ ይህን ሁሉ ሲያዳምጥ የነበረው የሱቁ ባለቤት "አመለካከትህን ወድጄዋለሁ ፤ ይሄንን አዎንታዊ መንፈስ እወዳዋለሁ እና ሥራ ልሰጥህ እፈልጋለሁ" አለው ልጁ ግን አመስግኖ እንደማይፈልግ ነገረው።

**የሱቁ ባለቤትም ተገርሞ "ቅድም በስልክ ስራ ለማግኘት ስትለምን ነበር" ሲለው
ልጁ ቀበል አርጎ "አይ ጌታዬ ፣ እኔ አሁን ባለው ሁኔታ የሥራ ላይ አፈፃፀሜን እየፈተሽኩ ነበር። ሳናግራት የነበረው ለዚያች ሴት የምሠራው እኔ ነኝ!" ብሎ መለሰለት።**

ሞራል - ይህ ‹ራስን መገምገም› የምንለው ነው።
ራሳችንን መመልከት እና ማወዳደር ፣ የእራሳችንን ድክመቶች መፈለግ እና ድክመቶችን ለመተው ጠንክረን መሥራት አለብን። ሁል ጊዜ በትጋት ፣ በሐቀኝነት እና በሙሉ ራስን መተማመን እንስራ። ትጋት ሁልጊዜ ይከፍላል።
***
አለቃችሁ ይወዳችኋል?
እናንብብ እንወያይ ነጻ እንውጣ 🫴በየቀኑ  ጠቃሚ መልእክቶችን፣  መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና  የገንዘብና  የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
☄️Super Boost-up
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223  / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 @superboostup' rel='nofollow'>tiktok.com/@superboostup

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሰላም ሱፐር ቡስት አፕ እንባላለን

ዘመን የደረሰባቸውን ቴክኖሎጂ በመጠቀም የርሶን ድርጅት አንድ ደረጃ ከፍ ለማድረግ እንሰራለን
ከምንሰጣቸው አገልግሎቶችም መካከል
-graphic design
-website development
-branding
-event organizing
-digital and social media marketing ይጠቀሳሉ ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን

☎️0908 222223  / 0914 949494

Telegram- https://t.me/+KaVSqWRCb6o3MjA0

#digital #digitalmarketing #habeaha #feed #reels #insta #ethio #now #modern

‼️ለመላው ተሳታፊዎች እናመሰግናለን ‼️
⁉️Comingsoon
በሱፐር ይሸለሙ የጥያቄ እና መልስ ውድድር በአጓጊ ሽልማቶች ሊያንበሸብሽዎ ከተፍ እያለ ነው !
ዝግጁ ናችሁ❓❓
እንግዲያውስ ወዳጆቻችሁን ይፋዊ ወደሆኑት Super Boost-up የቴሌግራም እና የፌስቡክ ገፆች በመቀላቀል እና በውድድሮች በመሳተፍ ለሚወዷቸው ይህንን አስደሳች መልዕክት ያጋሩ‼️

ውድ ድበኞቻችን ወይም የጉርፓችን አባላት የውድድሩ እጣ የሚወጣው ሙሉ ለሙሉ AI ሲሆን ኦንላይን ስለሚያዩት እውነተኛነቱ የተረጋገጠ ነው ፡፡
🫴በየቀኑ  ጠቃሚ መልእክቶችን፣  መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና  የገንዘብና  የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
☄️Super Boost-up
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223  / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 @superboostup' rel='nofollow'>tiktok.com/@superboostup

🔝Crypto Currency📊 ምን ማለት ነው❓
➡️ Crypto Currency ግብይቶችን ለማረጋገጥ ባንኮችን የማይተማመን ዲጂታል የክፍያ ሥርዓት ነው። ማንኛውም ሰው በየትኛውም ቦታ ክፍያ እንዲልክ እና እንዲቀበል የሚያስችል የአቻ ለአቻ ስርዓት ነው።
➡️ Crypto Currency ለመጠቀም የባንክ ክፍያ አገልግሎት አያስፈልግም። ሰዎች በአለም ላይ ካሉ ከሚፈልጉት ሰው ጋር በየትኛውም ቦታ ሆነው ሶስተኛ ወገን ወይም ባንክ ሳያስፈልግ የሚገበያዩበት ቴክኖሎጂ ነው፡፡
➡️ ሲቀጥል ደግሞ ማንም ሊቆጣጠረው እና ሊያጭበረብረው አይችልም፤ መንግስታትም እንኳን ቢሆኑ። ይህ ማለት በገንዘባችሁ ላይ የበለጠ ቁጥጥር አላችሁ ማለት ነው።
➡️የCrypto ምንዛሬዎች አካላዊ መልክ የላቸውም ሙሉ በሙሉ ዲጂታል ናቸው፤ የወረቀት ገንዘቦች ወይም የብረት ሳንቲሞች የሉትም።
➡️ Cryptoን መጠቀም መደበኛ ገንዘብ ከመጠቀም የበለጠ Private ነው ምክንያቱም ለመስበር በሚከብዱ ልዩ ኮዶች የተጠበቀ ነው።
🫴በየቀኑ  ጠቃሚ መልእክቶችን፣  መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና  የገንዘብና  የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
☄️Super Boost-up
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223  / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 @superboostup' rel='nofollow'>tiktok.com/@superboostup

💬⚠️በቅናሽ ዋጋ Telegram premium መግዛት የምትፈልጉ inbox ።
⚫የ3 ወር
⚫የ6 ወር
⚫የ1 አመት
@Sboostup

⚠️ብዙዎቻችሁ የ1ወር  ትጠይቃላችሁ የ1ወር የሚባል የለም።
⚙️Premium ለማድረግ የሚወስደው ጊዜ ከ3 እስከ 5 ደቂቃ ብቻ ነው።
⚙️ለቻናል boost መጠቀም ትችላላችሁ።    
በየቀኑ  ጠቃሚ መልእክቶችን፣  መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና  የገንዘብና  የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
☄️Super Boost-up
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223  / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 @superboostup' rel='nofollow'>tiktok.com/@superboostup

Показано 20 последних публикаций.