👀አያት እና ልጅ ቁጭ ብለው እያወሩ ነው
"ሰዎች ውስጣቸው እንዴት ሊጋጭባቸው ይችላል?" ጠየቀ
"በሁላችንም ልብ ውስጥ ሁለት የሚጣሉ ተኩላዎች አሉ" ሲሉ መለሱለት አያቱ
ቀጠሉ👇🏾
“በውስጣችን ያሉት እነዚህ ሁለት ተኩላዎችን ከፍተኛ ውጊያ ነው የሚያደርጉት:: አንደኛው ተኩላ ቁጣ: ቅናት: ፀፀት: ስስት: ራስ ወዳድነት: ጥፋተኝነት: የበታችነት ስሜት: ውሸት እና ጥፋተኝነት የሚሰብክ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ፍቅር: ደስታ: ሰላም: ተስፋ: ደግነት: እምነት: አንድነት: ሰብአዊነት እና አዘኔታን የሚሰብክ ነው"
"ይህ ነው በሁላችንም ልብ ውስጥ ያለው ትግል እና ግብግብ -ልጄ አንተም ውስጥ ይህ አለ"
"ታዲያ የትኛው ተኩላ ነው የሚያሸንፈው?" ልጅ ጠየቀ
👇🏾
“በደንብ የቀለብከው እና የተንከባከብከው ያሸንፋል"
🫴በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
☄️Super Boost-up
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223 / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 @superboostup' rel='nofollow'>tiktok.com/@superboostup