👀ከመጣችበት ታክሲ ወርዳ ልትሻገር ግራ ቀኟን ስትማትር በራሪ መኪናዎቹ አስፈሯት። አንዱ ሲመጣ ይሂድ ብላ ስትጠብቅ... ሌላ ሲመጣ አሁንም ስትጠብቅ... ደቂቃዎች ነጎዱ የመኪናዎቹ ብዛት ደግሞ አልፈው የሚያባሩ አይመስሉም።
"እስከ ስንት ሰዓት እዚህ ተገትሬ ልውል ነው?!" ብላ በሆዷ እያጉረመረመች ፊቷ ያለውን አስፋልት ስታየው ከሶስት ሰፋፊ እርምጃዎች አይበልጥም። እንደምንም ራሷን አደፋፍራ ሮጥ ሮጥ ብላ ተሻገረችና ዞራ በግርምት አስፋልቱን ራሷን እየነቀነቀች ተመለከተችው።
የራሷን ህይወት መሰላት... 📱ግቧ ላይ እንደማተኮር ችግሮቿ ላይ ስትመሰጥ ግቧን ለመምታት ብዙ ዘመን አቃጠለች። ምናልባትም ትኩረቷን ሰብስባ አላማዋ ላይ ብቻ ብታተኩር ኖሮ ያን ያህል ርቆ አይታያትም ነበረ ማለት ነው።
"ሜክሲኮ ሜክሲኮ" የሚል ታክሲ ሲጣራ ስትሰማ ባነነች ደግሞ አሁንም በራሷ አመለካከት ስትመሰጥ ወደፊቷ መባከን ስለሌበት ዳይ! ወደቀጣዩ ታክሲ...
🫴በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
☄️Super Boost-up
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223 / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 @superboostup' rel='nofollow'>tiktok.com/@superboostup