🔥 AI የዝነኞቹ የሆልውድ ስጋት ሆኗል ✳️ እንደ ቢሊ ኢሊሽ፣ ኒኪ ሚናጅ እና ኬቲ ፔሪ ያሉ ከ200 በላይ ታዋቂ የሙዚቃ አርቲስቶች ተባብረው ደብዳቤ ጻፉ።
🔺በጻፋትም ደብዳቤ ላይ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እና AI (Artificial intelligence) ገንቢዎች የአርቲስቶችን መብት ለመጠበቅ ደንቦችን እንዲያወጡ ይፈልጋሉ። አርቲስቶቹ AI ያለነሱ ፍቃድ ድምፃቸውን እና ሙዚቃቸውን ለመቅዳት ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል የሚል ስጋት አድሮባቸዋል ምንም እንኳን AI ለሙዚቃ ስራዎች ለማዘመን እና ሙዚቃዎችን በቀላሉ ፕሮዲውስ ለማድረግ ጥሩ ሊሆን ቢችልም አርቲስቶች ተመጣጣኝ ክፍያ እንዲከፈላቸው እና ስራቸውን እንዲከበርላቸው ገልፀዋል። 🫴የቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት በፒዲኤፍ መልክ፣ በነፃ አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ። ☄️ Super Boost-up 📈
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223 / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 @superboostup' rel='nofollow'>tiktok.com/@superboostup