የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ውጤት
ከመስከረም 8-10/2017 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ የጤና ሙያ ተመዛኞች ከዛሬ ጥቅምት 01/2017 ዓ.ም ጀምሮ http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ ተብሏል።
በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ከዛሬ ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት በስልክ ቁ. 0118275936 / 952 ላይ በመደወል ወይም በኢሜይል አድራሻ regulatory.moh@moh.gov.et ላይ ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት፣ የመለያ ቁጥር እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በመሙላት ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።
@tikvahuniversity