#WoldiaUniversity
በ2016 ዓ.ም ወልድያ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሐግብር የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም አንደኛ ሴሚስቴር ያልተማራችሁ (ዊዝድሮዋል ሞልታችሁ የወጣችሁ) ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 18 እና 19/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
በአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ለመከታተል የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥር 19 እና 20/2017 ዓ.ም መሆኑን ተገልጿል፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- የሌሊት አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ።
የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች መማር ማስተማር ህዳር 23/2017 ዓ.ም እንዲሁም የአቅም ማሻሻያ ተማሪዎች መማር ማስተማር ጥር 22/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡
@tikvahuniversity