#Update
ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ለመውሰድ የተመዘገቡ አመልካቾች ፈተና ጥር 7/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
የፈተና ፕሮግራም እና የመፈተኛ መግቢያ ቲኬትን ምዝገባ ባደረጋችሁበት አድራሻ ማለትም https://ngat.ethernet.edu.et በኩል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
አመልካቾች ወደፈተና ማዕከል ስትሔዱ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እና የመፈተኛ ENTRANCE TICKET መያዝ ይኖርባችኋል።
ተንቀሳቃሽ ስልክ ይዞ ወደፈተና ማዕከል መምጣት ፈፅሞ የተከለከለ ነው ተባለ ሲሆን፤ ፈተና ከመጀመሩ ከ30 ደቂቃ በፊት የፈተና ማዕከል መገኘት ይኖርባችኋል ተብሏል፡፡
@tikvahuniversity