ይመዝገቡ!
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች ምዝገባ የፊታችን ማክሰኞ ጥር 6/2017 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ይጠናቀቃል፡፡
ምዝገባ ያላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች ከቀነ ገደቡ አስቀድማችሁ ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማሳሰቡ ይታወቃል።
ያስተውሉ፦
ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ይዘት በአጠቃላይ ከ9-12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ይዘት ከ7-8ኛ ክፍሎች እንደሚሸፍን አገልግሎቱ መግለፁ አይዘነጋም።
@tikvahuniversity