#AmboUniversity
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አጠናቃችሁ ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) አምቦ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ጥር 29 እና 30/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የምዝገባ ቦታ፦
➫ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ካምፓስ
➫ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሃጫሉ ሁንዴሳ ካምፓስ
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
➫ የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➫ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ስርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➫ 3×4 የሆነ ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
➫ አንሶላ፤ ብርድልብስ፣ ትራስ ልብስ እንዲሁም የስፖርት ትጥቅ፡፡
@tikvahuniversity