ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከጥር 17-27/2017 ዓ.ም ይካሔዳል፡፡
ፌስቲቫሉ የዩኒቨርሲቲዎችን ተቋማዊ ግንኙነት እንዲሁም የተማሪዎችን ወንድማማችነት እና እህትማማችነት የሚያዳብር እንደሆነ ተገልጿል፡፡
ተሳታፊ ዩኒቨርሲቲዎች በእግር ኳስ፣ በአትሌቲክስ፣ በቴኳንዶ፣ በቼዝ፣ በገበጣ እና ጡብ የስፖርት አይነቶች እንደሚወዳደሩ ይጠበቃል፡፡
@tikvahuniversity