#TVTI
በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በደረጃ 7 (2ኛ ዲግሪ) ለመማር ያመለከታችሁ በሙሉ ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ለመውሰድ ምዝገባው ዛሬ ይጠናቀቃል።
ምዝገባው ዛሬ ማታ 12፡00 ሰዓት ከመጠናቀቁ በፊት በ https://ngat.ethernet.edu.et/registration የመመዝገቢያ ሊንክ በኩል ምዝገባዎን ያድርጉ።
የመፈተኛ 'User Name' እና 'Password' በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ሲሆን፤ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈጸም ይጠበቅባችኋል፡፡
የመግቢያ ፈተናው በአቅራቢያችሁ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በቀጣይ በሚገለፅ ቀን ይሰጣል።
@tikvahuniversity