#JinkaUniversity
ለሁሉም የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የሬሜዲያል ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት ላመጣችሁና በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አዲስ ወደ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ
በ2016 ዓ/ም በሪሜዲያል ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፍያ ውጤት ያመጣችሁ እና በ2017 ዓ/ም በፍሬሽ-ማን ፕሮግራም በትምህርት ሚኒስቴር አዲስ የተመደባችሁ የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለ2017 የትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 11 እና 12/2017 ዓ/ም መሆኑን እየገለጽን በተጠቀሱት ቀናት በዩኒቨርሲቲው በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡ ማንኛውም ተማሪ ለምዝገባ ሲመጣ የትራስ ጨርቅ፣የስፖርት ትጥቅ፣ የአልጋ አንሶላ፣ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉትን የትምህርት መረጃ ይዞ መምጣት ይኖርበታል፡፡
#ማሳሰቢያ 👉 በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ወስዳችሁ በ2017 የትምህርት ዘመን የሬሜድያል ትምህርት ለመከታተል ወደ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎችን አይመለከትም። #በቀጣይ ጥሪ እስከምናስተላልፍላችሁ ድረስ በትእግስት እንድትጠባበቁ እናሳስባለን።(ጂንካ ዩንቨርሲቲ) @Tmhrt_Minister