📣Mekelle University
ለሁሉም በ2017 ዓ/ም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የኣንደኛ ዓመት (Freshman) ተማሪዎች
ወደ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት የምታደርጉበት ቀን ሕዳር 19 እና 20/2017 ዓ/ም መሆኑን እያሳወቅን፤ ወደ ዩኒቨርሲቲ ከመምጣታችሁ በፊት የመቐለ ዩኒቨርሲt: e-student website www.mu.edu.et ከሕዳር 13/2017ዓ/ም ጀምሮ ለምዝገባ ክፍት ስለሚሆን ባላችሁበት ሆናቹሁ በዌብሳይቱ ገብታችሁ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን በምዝገባ ወቅት የሚከተሉት ኣስፈላጊ ዶክመንቶች ስካን በማድረግ እንድትጭኑ (Upload) እንድታድርጉ እናሳውቃለን።
1. የ8ተኛ ክፍል ሰርትፍኬት
2. የ12ተኛ ክፍል ሰርትፍኬት
3. 9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት
ወደ ዩኒቨርሲቲ በምትመጡበት ወቅት የተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች በዋና ግቢ፡ እንዲሁም የሕ/ሰብ ሳይንስ ተማሪዎች ደግሞ በዓዲ-ሓቂ ግቢ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ማሳሰብያ
1. በ2016 ዓ/ም በዩኒቨርስትያችን በረሜድያል ፕሮግራም ስትማሩ የቆያችሁና የማለፍያ ነጥብ ያገኛችሁ እላይ ለኣንደኛ ዓመት ተማሪዎች የተጠቀሰው መሰረት በበየነ መረብ (Online) ተምዝግባችሁ ሕዳር 19 እና 20 2017 ዓ/ም በኣካል ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
2. በ2017 ዓ/ም በሪሜዲያል ፕሮግራም በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በቀጣይ ጥሪ ስለምናደርግ እንድትክታተሉ እያሳወቅን፡ በሪሜድያል ፕሮግራም የምድብ ዩኒቨርሲትያችሁ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ያልሆነ ነገር ግን በግላችሁ ከፍላችሁ መማር የምትፈልጉ ምዝገባ ስለጀምርን በዋና ግቢ ሬጅስትራር ዳይሬክቶሬት በኣካል ቀርባችሁ መመዝገብ እንደምትችሉ እናሳውታለን።
መቐለ ዩኒቨርሲቲ
ትምህርት ሚኒስቴር
https://t.me/Tmhrt_Minister