ዴቪድ ኦርነስቲን ዛሬ በNBC sports ቀርቦ ከዝውውር ጋር በተያያዘ ከክለባችን ጋር የተያያዙ ነገሮችን ዘርዝሯል እናም እኔ የተረዳውትን እና ሰውዬው ያለውን እነሆ ላቅርብላችሁ...
ኦርነስቲን ለአርሰናል ቅርብ እንደመሆኑ ስለ አርሰናል የሚላቸው ነገሮች በሙሉ አስደሳች እና መሬት ጠብ ማይሉ ናቸው ነገር ግን ያው ሰው ነው እና አንዳንዴም ይሳሳታል እና ዛሬ የሱን የNBC ቆይታ ካየው በኋላ ምነው ዛሬም በተሳሳተ ብዬ ተመኘው ምክንያቱም የሱ የዝውውር መረጃ ለኛ ለደጋፊዎች ጥሩ ዜና ሆኖ ስላላገኘውት።
ሰለ አርሰናል ኢላማ ተደረጎ ስለተወራው ቭላሆቪች ኦርነስቲን በዚህ የጥር መስኮት የመሆን እድሉ ጠባብ እንደሆነ እና የማይሆን እንደሚመስል ነግሮናል ነገር ግን የመሆን ጠባብ እድል እድል እንዳለው እንጂ ፈፅሞ አይመጣም አላለንም። ከዚህ ውጪ ስለ ሴሽኮም ያወራ ሲሆን ሴሽኮም በክረምት ካሎነ በዚህ መስኮት ክለቡን እንደማይለቅ ጠቁሟል።
በጥቅሉ እንደ ኦርነስቴን ገለፃ ከሆነ በኔ አረዳድ አርሰናል ክረምት ላይ ኢሳክን የማምጣት ፍላጎት አላቸው ስለዚህ በዚህ መስኮት 9 ቁጥር በውሰት ከተገኘ የማምጣት እንጂ የመግዛት ፍላጎት የላቸውም አሁንም ቢሆን በውሰት የ9 ቁጥር ተጫዋች ለማግኘት እየሰሩ ነው። ከዛ ውጪ ግን የክንፍ ተጫዋች ፊርማ እንደሚኖር ተረድቻለሁ 9 ቁጥር በሁኔታዎች ላይ የተመሰረተ ሲሆን አንድ ክንፍ ተጫዋች ግን ፈራሚ ይኖራል ከተረዳውት አንፃር...
ከዚህ ውጪ አርሰናል የዙቢሜንድን ውል ማፍረሻ አርሰናል ለመክፈል ከወዲሁ ዝግጅት ላይ መሆኑን እና የግል ስምምነት Almost መጠናቀቁንም ነግሮናል በጥቅሉ የኦርነስቲን ቆይታ ይህን ይመስላል።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL