ዜና አርሰናል


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🚨 አርሰናል ቤንጃሚን  ሴስኮን በጥሩ የዝውውር መስኮት የማስፈረም አቅም አላቸው። ክለቦቹ አሁንም እየተነጋገሩ ነው።

ተጫዋቹ ወደ አርሰናል ለመዘዋወር ፍቃዱን ሰቷል። አርሰናል ለሴስኮ ዝውውር £65m በላይ ሊያወጣ ይችላል።

-ConMarbleHalls

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

3.6k 0 0 22 134

አርሰናል በዚህ የዝውውር መስኮት የአርቢ ላይፕዚጉን አጥቂ ቤንጃሚን ሴስኮ ለማስፈረም በውስጥ በኩል እየተወያየ ነው። ላይፕዚግ ተጫዋቹን መሸጥ አይፈልግም።

- ዳርሜሽ ሼዝ ስካይ ስፖርት

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

7.2k 0 0 20 128

90min የዛሬ ምሽት የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ግምት ሲያስቀምጡ አርሰናል 2-0 ያሸንፋል ብለዋል✅

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL


ሊያንድሮ ትሮሳርድ 100ኛ የአርሰናል ጨዋታውን ሊያደርግ መሆኑን አስመልክቶ የሰጠው አስተያየት

"እዚህ በጣም ደስተኛ ነኝ እና አሁንም የሆነ ነገር እዚህ ማሸነፍ እፈልጋለሁ።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


ኖቲንግሃም ፎረስት ለማቴውስ ኩኛ የክለብ ሪከርድ የሆነ ዋጋ ሊያቀርቡ ነው። አርሰናል አሁንም ዝውውሩን ይፈልገዋል። ዎልቭሶች 60 ሚልዮን ፓውንድ ከቀረበላቸው ሊፈተኑ ይችላል።

- ካቬህ ሶልሄኮል ከስካይ ስፖርት

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

9.6k 0 0 12 109

🚨 አርሰናል ባለፈው ሳምንት ከላይፕዢግ ጋር ግንኙነት አርገው ነበረ እና ቤንጃሚን ሴስኮ ለማስፈረም እየሞከሩ ነው !

በውሰት የሚባል ነገር አይኖርም ❌

[SAM C]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


🚨 አርቴታ ሴስኮን አነጋግሮታል !

[
Sam C]

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

12k 0 0 29 301

የፎቶ ግብዣ 📸 🥶

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


ዛሬ ምሽት በቻምፒየንስ ሊግ አርሰናል ከዳይናሞ ዛግሬብ የሚያደርጉትን ጨዋታ ጆሽ ክሮንኬ ስታዲየም ተገኝተው ይታደማሉ።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


የአርሰናል የሴቶች ቡድን ተጫዋች የሆነችው ላያ ኮዲና በዛሬው እለት 25ኛ ዓመት የልደት በአሏን በማክበር ላይ ትገኛለች🎂

Happy birthday Laia🎉

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL


✍️

ስለ ዛሬ ጨዋታ አንዳንድ እውነታዎች👇🏾

ዳይናሞ ዛግሬብ በሀገራቸው የበረዶ ወቅት በመሆኑ ምክንያት ያለፈውን ወር ሙሉ ከሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎች ውጭ ምንም አይነት ጨዋታ አላደረጉም።

አርሰናል ያለፉትን ሁለት በቻምፒየንስ ሊግ ያደረጓቸውን ጨዋታዎች 3 እና ከዝያ በላይ ግብ በማስቆጠር አሸንፈዋል። ዛሬም ይህን መድገም የሚችሉ ከሆነ በክለቡ ታሪክ 3 ተከታታይ የአውሮፓ ጨዋታዎች ላይ 3 እና ከዛ በላይ ግብ በማስቆጠር ሲያሸንፉ የመጀመርያው ይሆናል።

ተጋጣሚዎቻችን ባለፉት ሁለት ጨዋታዎቻቸው ምንም ግብ ማስቆጠር አልቻሉም።

አንድም የክሮሽያ ክለብ ከሜዳው ውጭ በእንግሊዝ ባደረጓቸው ጨዋታዎች አሸንፎ አያውቅም።

ዳይናሞ ዛግሬብ በዚህ የውድድር አመት በቻምፒየንስ ሊጉ ከቆመ ኳስ ብዙ ግብ በማስቆጠር ቀዳሚውን ስፍራ ይዘዋል😏። 7 ግቦች

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL


2006ቱ ባሎንዶር አሸናፊ እና የአሁኑ የዳይናሞ ዛግሬብ አሰልጣኝ ፋቢኦ ካናቫሮ ስለ አርቴታ:

🗣 ሚኬል ይህን ክለብ ከዛሬ 4 ወይም 5 አመት ጀምሮ እያሰለጠነ ነው። ሁሉንም ዋንጫዎች ያሸንፋል ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም እርሱ ብዙ ነገር ይገባዋል።

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL


ሚኬል አርቴታ

“እንደ ሌሎች ቡድኖች በአጥቂ ቦታ ላይ ኢንቨስት አላደረግንም።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL


🎲 ከ100 በላይ Online Casino ጨዋታዎች ይዝናኑ፤ ያሸንፉ፤
በሜዳ ቤት ድሎን ያጣጥሙ!
👉 አሁኑኑ ወደ MedaBet.et ይመዝገቡ፤ አሸናፊነቶን ያረጋገጡ።


📍ቢቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ📍

🤝ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው🫵

ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ይሁኑ ትርፋማ ይሁኑ🥰 ከንግግር በላይ ስራችን አይተው👀 ይመስክሩ👣

  👇የዛሬ ጨዋታ ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችንን JOIN ያድርጉ 👇


በአቭያተር እና ኬኖ መበላት የመረራችሁ 🤷‍♂️

እናቴ ትሙት ግቡና ይሄን ተአምራዊ የሆነ ቴሌግራም ቻናል ገብታችሁ እዩ 
👇👇👇👇
https://t.me/+GMCLt7EHXs43OTg0
https://t.me/+GMCLt7EHXs43OTg0
https://t.me/+GMCLt7EHXs43OTg0
https://t.me/+GMCLt7EHXs43OTg0


በሁሉጌሚንግ ኦዶች የዛሬን የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ይጫወቱ ያሸንፉ። ለማሸነፍ ወደ 👉www.hulugaming.net
ይሂዱ።


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
How to Join Hulu Affiliate:

1. Signup ✍️ https://t.ly/Huluaffiliate
2. Verify by going to your email ✅
3.login to your account after you receive second verification/confirmation email from Hulu Sport 👍
4.Generate your affiliate link 🔗
(follow the video to generate your link)
5.Then Start your Affiliate journey by sharing you link 🤑

@hulusport_et


🎉 ለእርስዎ ነጻ የስፒን ጨዋታ እየጠበቆት ነው፣ ዛሬውኑ ይጫወቱ! 🎁
🎉 በ VIVAGAME አስደናቂ ሽልማቶችን የማግኘት እድሉ አሁን ነዉ!!
🌟 ሲስተማችን ዛሬ ነጻ የስፒን ሽልማት ይልክሎታል ሽልማቶን ለመቀበል ይህ እድል እንዳያመልጥዎት!🌟
🌟በ VIVAGAME ለተመዘገቡ ደንበኞች ልዩ ሽልማቶችን!🌟
💵 አማራጮች : ቴሌ ብር ፣ አሪፍ ፔይ ፣ CBE ብር ፣ ሳንቲም ፔይ ፣ ቻፓ
🔹 በመጀመሪያ ዲፖዚት ላይ 100% የእንኳን ደህና መጡ
🔹 የእንኳን ደህና መጣችሁ ጉርሻ እስከ 360,000 ብር! 🎁
🔹 AVIATOR PLUSን ይጫወቱ እና ሚሊዮኖችን
✨አሁኑኑ ይመዝገቡ እና መጫወት ይጀምሩ! ✨
📌 ዌብሳይት : www.vivagame.et/#cid=brtg19
🎉 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ !!
👉 ሊንኩን ይጫኑ:https://t.me/+1xNimVu183s0NTU1
📜 ፍቃድ ቁጥር : ሲል/ፎቶ/046/2016


ጄሱስ የተሳካ ቀዶ ጥገናውን አድርጎ ጨርሷል !

Gws ❤️‍🩹

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

Показано 20 последних публикаций.