ቀበሮቹ በኔስትሮይ ስር የመጀመሪያ ድል አድርገዋል!
በትላንትናው ዕለት በእንግሊዝ ፕሪምየር በ14ኛ ሳምንት በተደረገው ጨዋታ መርሐግብር ቀበሮቹ ማጆሻዎቹን 3ለ1 በሆነ ውጤት ድል ማቀናጀት ችለዋል
የቀበሮቹ ጎሎች ያስቆጠሩት ጄሚ ቫርዲ፣ ቤላል አል-ካኑስ እና ፓስቶን ዳካ ሲሆኑ በጨዋታው ብቸኛ የማዶሻዎቹ ግብ ያስቆጠረው ፉልክሮግ ነው።
በጨዋታው ቤላል አል-ካኑስ አንድ ግብ ማስቆጠርና አንድ አሲስት ማድረግ ችሏል። ማካቴርና ክሪስተንሰን ለቀበሮቹ አሲስት ያደረጉ ተጨዋቾች ናቸው።
ለጀርመናዊው ግዙፍ አጥቂ ኒኮላስ ፉልክሮግ ግብ አሲስት ማድረግ የቻለው ከሊድስ ዩናይትድ መጥቶ ማዶሻዎቺን የተቀላቀለው ሰማርቪል ነው።
በጨዋታው ማዶሻዎቹ የጨዋታ ብልጫና የኳስ ቁጥጥር ቢወስዱም ቀበሮቹ ግን ሶስት ግቦች ከመረብ አገናኝተው በቫን ኔስትሮይ ድል ሊቀናቸው ችሏል።
@Zetena_Dekika_Sport