#የቀጠለ
#ቁጥራዊ_መረጃ
- ይኝህ ሁለት ክለቦች በእግር ኳስ ታሪካቸው 240 ጊዜ እርስ በራሳቸው ሲፈጠጡ ማንቸስተር ዩናይትድ በ101ዱ ድል መቀናጀት ሲችል አርሰናል 89 ጊዜው ማሸነፍ ችሏል። 58 ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል።
- ሁለቱ ክለቦች በሁሉም ውድድሮች ባደረጓቸው አምስት ጨዋታዎች አርሰናል በ3ቱ ድል ሲቀነው ማንቸስተር ዩናይትድ በ2ቱ ድል አድርጓል።
- አርሰናል በሁሉም ውድድሮች ባደረጓቸው ያለፉት አምስት ጨዋታዎች ሶስት ድል፣ አንድ ሽንፈትና አንድ አቻ ሲያስመዘግብ ማንቸስተር ዩናይትድ አራት ድልና አንድ አቻ ብቻ አስመዝግቧል።
#ይቀጥላል
@Zetena_Dekika_Sport