ተጠባቂው የፕሪምየር ሊግ የመልስ ጨዋታ፡
ማንቸስተር ሲቲ 🆚 ቼልሲ
- የሊጉ መጀመሪያው ዙር ጨዋታው ማንቸስተር ሲቲ በክሮሺያዊው አማካኝ ማቲዮ ኮቫቺች እና በኖርዌያዊው አጥቂ ኤርሊንግ ብራውት ሃላንድ ጎሎች ተጉዞ 2ለ0 አሸንፎ ነበር።
• ጃንዋሪ 25 (ጥር 17) ቀን በኢትሃድ ስታዲየም የሃያላን ክለቦች ጨዋታ ይጠብቀናል።
@Zetena_Dekika_Sport