Репост из: 📝Abu Nuh ሚስባህ ሙሐመድ
🚫ሙብተዲዕን ለመከራከርም ይሁን የሚለውን ለመፈተሽ ብሎ መቅረብ ያለው አደጋ
♨️የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ)እንዲህ ይላሉ ፦
عَنْ أَبِي أُمَامَةَ قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " مَا ضَلَّ قَوْمٌ بَعْدَ هُدًى كَانُوا عَلَيْهِ إِلَّا أُوتُوا الْجَدَلَ ". ثُمَّ تَلَا رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ هَذِهِ الْآيَةَ : " { مَا ضَرَبُوهُ لَكَ إِلَّا جَدَلًا بَلْ هُمْ قَوْمٌ خَصِمُونَ } " [الزخرف: 58] قال الترمذي: حسن صحيح، وحسنه الألباني في ((صحيح الجامع)) (5633).
"የትኞቹም ህዝቦች ከነበሩበት ቅን መንገድ አይጠሙም ክርክርን የተሰጡ ቢሆን እንጂ " ከዚያም የሚከተለውን ቁርኣን አነበቡ ለሙግት እንጂ ለአንተ ምሳሌን አላደረጉልህም። ይልቁንም እነርሱ ተከራካሪ ህዝቦች ናቸው ።
♨️ አል ኢማም አልበርበሃሪይ እንዲህ ይላሉ ፦
👈واعلم رحمك الله أنه ما كانت زندقة قط ولا كفر ولا شك ولا بدعة ولا ضلالة ولا حيرة في الدين إلا من الكلام وأهل الكلام والجدال ،
እወቅ አላህ ይዘንልህና: እነሆ ኒፋቅም ክህደትም ጥርጣሬም ቢድዐህም ጥመትም መወዛገብም በዲን ውስጥ አልተከሰተም በፍልስፍና ፣ ከሞጋቾችና ከተከራካሪዎች በኩል ቢሆን እንጂ።
👉በዚህ ላይ የሰለፎቾ አቋም ከሙብተዲዕ ግማሽ የቁርን አንቀፅ እንኳን አልሰማም የሚሉ ነበሩ።
ከሙብተዲዖች አካባቢ ሹብሃን ብዥታን አልፈራም የምትል ወንድሜ ለዐቂዳህ እዘንላትና ከሙመይዐዎች ተላቀቅ !
قال محمد بن النضر الحارثي – رحمه الله :-
"من أصغى سمعه إلى صاحب بدعة، وهو يعلم أنه صاحب بدعة، نزعت منه العصمة، ووكل إلى نفسه".
الإبانة (471)
🔹 መሐመድ ኢብኑ ነድር አል ሓሪሲይ ረሒመሁላሁ እንዲህ ይላል፦
የቢዳዓ ባልተቤትን የቢደዕ ሰው መሆኑን እያወቀ ንግግሩን ያዳመጠ የአላህ ጥበቃ ከሱ ላይ ይነሳል ።
➧ ዒልምን ከቢደዕ ሰዎች ከመያዝ ጅህልና ይሻለዋል !
👉አላሁ ተዓለ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል ፦
( وَاتَقَوا اللَّهَ وَيُعَلِّمُكُمُ اللّهُ وَاللّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمٌ )
መጀመሪያ አላህን ፍሩ ከዚያም አላህ የሳውቃችኋል አላህ በሁሉም ነገር ለይ አዋቂ ነው ።
አላህን ከመፍራት ውስጥ ከሐቀኞች መሆን የጥፋት ሰዎችን መራቅ ነው።
✍️ قال العلامة الشيخ ربيع_بن_هادي_المدخلي حفظه الله تعالى
👈لا يطلب العلم منهم ولايطلب عليهم فوالله لأن يبقى جاهلا سليم العقل والفطرة والقلب خير له من أن يتعلم من صاحب الهوى فتفسد عقيدته ويفسد منهجه
📚الفتاوى (٣٠١/ ١)
✅ ቢድዒይዯችን አበጥረው የሚያውቋቸው የሆኑት ሸይኽ ረቢዕ ኢብኑ ሓዲይ አል-መድኸሊይ ሀፊዘሁሏህ
እንዲህ ይላሉ ፦
"ከቢድዐ ባለቤቶች እውቀት ከመያዝ ጅህልና ይሻላል። እውቀት ከነሱ አይፈለግም። በአላህ ይሁንብኝ ከቢደዕ ሰዎች ተምሮ እነ ቀልቡና ሚንሐጁ ከሚበላሽበት ከጅህልናው ጋር ጤነኛ ቀልብ ያልተበከለ ፊጥራ ያልተበረዘ ሚንሓጅ ይዞ
መቆየቱ ይሻለዋል ።
✍ የሙመይዖዎችን መሳጂዶች አከባቢ ደርስ አለ ሙሃደራ አለ እያልክ የምትባዝን ተጠንቀቅ መጨረሻ በሌላው የተምይዕ ባህር ገብተህ እንዳትሰምጥ !!
✅ የሱና አስተማሪዎች አልሃምዱሊላህ ሞልተዋል መድረሳቸው ጋ በመሄድ ዲንህን ዐቂዳህን ተማር ።
በተለያየ ምክንያት እነሱ ጋ መሄዱ ከልተመቻቸልህ በሪከርዶቻቸው እነ በኦንላይን ገብተህ ተማር ።
👌ከሙብተዲዕ መራቅ ሲባል በአካልም በቀልብም መራቅ ማለት ነው ።
ትምህርቶቹን በማንኛውም መንገድ አለማዳመጥ
ፁሑፎቹን አለማንበብ
ከግሩፑንም ይሁን ቻናሉ መራቅ ማለት ነው
👉ሙብተዲዕን ለየትኛውም ጉዳይ ብሎ ከመቅረብ ተጠንቀቅ !!!
📝ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት
ቻነሉን ይቀላቀሉ
➘➷➴➘➷➴➘➷➴➘➷➴
https://t.me/MisbahMohammed_6682