የአዳማ መሳጂዶች ደርስ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


በالله ፍቀድ በአዳማ መስጅደ ሱና፣
በኡመር መስጅድ(09)እና በ11 መድረሳ የሚደረጉ
የደርስ ፕሮግራሞች
የሚተላለፍበት ቻናል!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций



    የመሻኢኽ ጉዞ   ነገ ወደ ኣዳማ
   የሰማህ ተዘጋጅ  ላልሰማው አሰማ!!



  ነገ (ሐሙስ) መሻኢኾች የያዘው የዳዕዋ ቅፍለት በአላህ ፍቃድ ወደ ውቢት እና ተወዳጇ 🛣ኣዳማ የሚጓዝ ይሆናል።


ጠዋት ከፈጅር በኋላ………
   አጠቃላይ የሆነ የሙሓደራ ፕሮግራም አዲስ አበባ አንዋር መስጂድ ይደረግና: ቀጥታ ወደ ኣዳማ ጉዞ ይደረጋል።



🛣ኣዳማ…………
    በተለምዶ "105" ተብሎ በሚጠራው ሰፈር በሚገኘው መስጂድ አስ_ሱናህ የሰለፍዮች መስጂድ የዳዕዋ ፕሮግራሙ ይደረጋል።

🕰ቀን 5:00 ሰዓት ፕሮግራሙ ይጀመርና
🕰ከዝሁር ሰላት በኋላ ሁለተኛው ፕሮግራም ተደርጎ ይጠናቀቃል።



በመሆኑም…………
   ኣዳማዎች ከአሁኑ እንድትዘጋጁ መልዕክቱ ይድረሳችሁ።



መሄድ መሳተፍ ለሚፈልግ ሁሉ………
   መንገዱ ለፍጥነት; ከተማው ለምቾት የተዘጋጁ ናቸው!!




🤝ሐሙስን በ…አ…ዳ…ማ!!
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio


አዲስ ኸበር ታላቁ ሸይኽ አቡል የማን  ከአንዋር ሙሐደራ በኃላ ቀጥታ ወደ ውቢቷ አዳማ ያቀናሉና…

ታላቅ የሙሓደራ ፕሮግራም በውቢቷ ሱና መስጂድ
#አዳማ

♻️ በአላህ ፍቃድ ነገ ማለትም እለተ ሀሙስ ከ4:00 ጀምሮ የሴቶችም የወንዶችም በተለየ መልኩ የመድረሳ ልጆች

↪️ከዙሁር በኃላ አጠቃላይ ሙሐደራ  በታላቁ ሸይኽ አቡል የማን አድናን አል_መስቀሪ አላህ ይጠብቃቸውና…

...ታላቅ  የሙሓደራ ፕሮግራም ይኖራል።

🫵በመሆኑም አዳማና አካባቢዋ  ያላችሁ ወንድም እህቶች ባጠቃላይ ፕሮግራሙ ላይ እንድትገኙ ስንል እናሳስባለን እንደዚህ አይነት እድሎች አናሳ ናቸውና እንጠቀምበት እንደዋወል ባረከላሁ ፊኩም

↪️ፕሮግራሙ ወንዶችም ሴቶችም ያካትታልና ለሌሎችም በማስታወስ ከወዲሁ እንዘጋጅ።

📎https://t.me/Adamaselefy



    ዳ 
         ማ

ባየሽ ምትወደጅ  አንቺ እንቁ  አዳማ
ጥሩ ኸበር አለሽ   አዳር የሚሰማ


                                          ''الناس طيبين''
ብሎ አወድሶሻል
ማንም ሳይነካከው በራሱ አንደበት
ዝግጅትሽ ይጡፍ ከሆነ ምን አልበት

የአዳማው ከሸገር
t.me/ibnmuzemil


የሱረቱል በቀራ ትሩፋት

እቺን ሱራ የሚቀራ ሰው አላህ ብዙ በረካን ይሰጠዋል።
👉ነብዩ እንዳሉት በቀራት መያዝ በረካ ነው ። መተው ደግሞ ፀፀት ነው። ይህን ሱራ ደጋሚዎች አይችሏትም።

👉ሸይኹ እንዳሉት አንድ ሰው ታሞ 1000 ሸይኽ ከሚቀራበት ራሱ በነፍሱ ላይ ቢቀራ የተሻለ ጥቅምን ያገኛል።

ብዙ ሰዎች ይህን ሱራ ቀርተው ያገኙትን ጥቅም ይናገራሉ
👉ከፊሉ በቀራን መቅራቱ ለሂዳያ ሰበብ እንደሆነው ተናግሯል ማለትም ይህ ሰው ሰላት እንኳን አይሰግድም ነበር ከዛም ስለ በቀራ ትሩፋት ሲሰማ መስጂድ ገብቶ በቀራን ቀራ ከዛም ለሂዳያዬ ሰበብ ሆነኝ ይላል።

👉 አንዳንዱ ደግሞ በቀራን ሲቀራ የቤቱ ግድግዳ ተሰንጥቆ የተሰራበት ድግምት ወጥቷል…

ሸይኹ ራሳቸው የገጠማቸውን አካፍለዋል ራሴን አሞኝ የራስምታት መድሃኒት ብወስድ ምንም ሊጠፋልኝ አልቻ ከዛም ሱረቱል በቀራን አስታወስኩኝ ሰውን እያመላከትኩኝ እኔ እንዴት ረሳሁት ብዬ ይህን ሱራ ቀራሁት ከዛም ራስ ምታቴ ተወገደለኝ።
ሌላም ታሪክ ተወስቷል ይህ ለማመላከት ያህል

ከሸይኹ ደርስ

👉https://t.me/AbuEkrima


Репост из: አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ
💥ቀጣይ ፕሮግራሞች⤵️

🕰ከመግሪብ ሰላት በኋላ፦
    ፉርቃን መስጂድ የደርስ ፕሮግራም የሚቀጥል ይሆናል።

🎙️በሸይኽ አቡል የማን አድናን ቢን ሁሰይን አል~መስቀሪ 
  🕌ፉርቃን መስጂድ


በተጨማሪ⤵️

🕰ከመግሪብ ሰላት በኋላ፦ በሸይኽ ሀዛዕ ኑር መስጂድ {ፉሪ} ለሚገኙ ወንድሞች ለየት ባለ መልኩ የሚደረግ ይሆናል።

🎙️ በሸይኽ አቡ ዐብዲላህ ሃዛዕ ቢን ሸረፈዲን አል አንሲይ አሏህ ይጠብቃቸው።

🕌 ኑር መስጂድ


💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የደርስ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ ፉርቃን መስጂድ።

🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel።


🎙️ በሸይኽ አቡ ዐብዲላህ ሃዛዕ ቢን ሸረፈዲን አል አንሲይ አሏህ ይጠብቃቸው።

🚧ቶሎ
    🚧ገባ
        🚧በሉና
            🚧አዳምጡ ‼️


🔄 Play ▶️ ────◉ 7:20 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream


አዲስ የተጀመረ ኪታብ

الأربعون في فضل وأحكام
📘የፆም ትሩፋቶችና አህካሞች

ደርስ ቁ👉2

🖊የኪታቡ አዘጋጅ  የሸይኽ አቡል የማን አድናን ቢን ሁሰይን አልመስቀሪ አላህ ይጠብቃቸው።

🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ09


https://t.me/adamaders

👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abuselmane


# የማክሰኞ ምሽት የሪያዱ ሷሊሂን ደርስ

📚كتاب رياض الصالحين
        


🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ
🗓ሻእባን 6/1446 ሂ

ደርስ ቁ 👉🏼0⃣3⃣9⃣3⃣

👇👇👇
https://t.me/adamaders/6228


አዲስ የተጀመረ ኪታብ

الأربعون في فضل وأحكام
📘የፆም ትሩፋቶችና አህካሞች

ሙቀዲማ አንድ

ደርስ ቁ👉1

🖊የኪታቡ አዘጋጅ  የሸይኽ አቡል የማን አድናን ቢን ሁሰይን አልመስቀሪ አላህ ይጠብቃቸው።

🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ09


https://t.me/adamaders

👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abuselmane


በአዳማ የሰለፊዮች

ሱና መስጂድ እንደዚህ
የሱና ባንዲራውን
እያውለበለበ ይገኛል

አላህ ሀቅን ተምረውበት
ከሚያስተምሩት ያድርገን


https://t.me/Abuselmane


በጃሒሊያ ጊዜ ሴትሊጅ
የነበራት ቦታ

እስልምና የሰጣት ክብር

በጃሒሊያ ጊዜ አንድ ሰው
ሴት ከወለድ ተሸማቆ
የተዋረደ ሆኖ ያሳድጋታል
ወይም ከነ ሒወቷ ይቀብራታል

እስልምና አከበራት
አላቃት ደረጃዋን
ከፍ አደረገው

በኡስታዝ አቡ ሰልማን
አብድልመጂድ ኢብን
ወርቁ አላህ ይጠብቀው።

ይደመጥ በዙ ጥቅም አለው

ከተፍሲር سورة النحل
ተቆርጦ የወጣ

የተለያዩ ፈዋኢዶችን
ለማግኘት

ሊንኩን አንዴ ጠቅ ማድርግ ነው
👇👇👇👇👇👇

https://t.me/Abuselmane


# የሰኞ ምሽት የሪያዱ ሷሊሂን ደርስ

📚كتاب رياض الصالحين
        


🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ
🗓ሻእባን 5/1446 ሂ

ደርስ ቁ 👉🏼0⃣3⃣9⃣2⃣

👇👇👇
https://t.me/adamaders/6228


የአዳማ ሙሉ ፕሮግራሞችን
ከፈለጋቹ

ከታች ባለው ሊንክ
ተቀላቀሉን ትጠቀማላቹ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/adamaders


📱ለልጆቻችሁ ስልክ አትስጡ ስል ያለምክንያት አይደለም። በቂ ምክንያት አለኝ።
📌ስልክ መስጠት ሲባል ገዝቶ መስጠትን ሳይሆን  የራሳችሁን ስልክ ራሱ ለምንም ነገር ቢፈልጉት እንኳን አትስጧቸው። ልጆች በጣም ፈጥነው ሄደዋል የሰሙትን ያዩትን ነገር ለመተግበር ጊዜ አይፈጅባቸውም ።
ወላጆች ሁሌም ንቁ ልትሆኑ ይገባል እናንተ ከምታስቡት በላይ እነሱ ያስባሉ ቤተሰቦቻቸውንም መሸወድ ማታለል ይችሉበታል። ተጠንቀቁ❗️

   የኔ ልጅ ጨዋ ነው የኔ ልጅ ጨዋ ነች ምናምን ከማለት በቻልከው አቅም ልጅህን ለመቆጣጠር መሞከር ነው።

ይህን ስል ስልክ ሰጥተህ ተከታተለው እያልኩ አይደለም ስልክ በጭራሽ እንዳትሰጥ።

በስልክ ምክንያት ስንቶች ተበላሹ
ስንትና ስንት ሴቶች ትዳራቸውን በተኑ
ጨዋ ምንም አያውቅም መልካም ልጅ ተብሎ በስልክ ምክንያት ተበላሽቶ የቀረ ቤቱ ይቁጠረው።

     የዚህ ዘመን ትልቁ ሙሲባ ስልክ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም።



https://t.me/adamaders


Репост из: አል_ሱና የሰለፍዮች ስቱዲዮ በአዳማ #
👉አዲስ ደርስ ሊጀመር ነው!
📘《الأربعون في فضل وأحكام الصيام 》
📘የፆም ትሩፋቶችና አህካሞች


🖊የኪታቡ አዘጋጅ የሸይኽ አቡል የማን አድናን ቦን ሁሰይን አልመስቀሪ አላህ ይጠብቃቸው።

🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በታላቋ ኡመር መስጂድ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ከሪያድ ደርስ በኃላ የሚሰጥ ሲሆን …

↪️ለሌሎችም በማስታወስ የዚህ ኸይር ተካፋይ እንሁን።

📎https://t.me/Adamaselefy


ለአላህ ማረጋገጥ
ከበላይ የሚለውን

ሲፈትል ኡሉው

በኡስታዝ አቡ ሰልማን
አብድልመጂድ
አላህ ይጠብቀው

የሱን ፕሮግራሞችን
ለመከታተል

ተቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abuselmane




✅የእለተ እሁድ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ

🔻ነብዩ صلى الله عليه وسلم የሻዕባንን ወር አብዛኛው ይፆሙት ነበር!

↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ ከሻዕባን ወርጋ በተያያዘ ብዙ መስአላዎች የያዘ ገሳጭና ወቅታዊ የሆነ እጥር ምጥን ያለ ሙሐደራ

🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
🗓ሻዕባን 03/1446 ሂ

👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖
https://t.me/Adamaselefy/9783

↪️https://t.me/adamaders/6291


#የቅዳሜ  ምሽት የኪታቡ ተውሂድ ደርስ

📖 ኪታቡ ተውሂድ كتاب التوحيد 📖

ደርስ ቁ 👉1⃣9⃣

🎙ኡስታዝ አቡ በክር አብደላ ቢን ኻሊድ አላህ ይጠብቀው።

👇👇👇
https://t.me/adamaders/6248


#የጁማአ  ምሽት የኪታቡ ተውሂድ ደርስ

📖 ኪታቡ ተውሂድ كتاب التوحيد 📖

ደርስ ቁ 👉1⃣8⃣

🎙ኡስታዝ አቡ በክር አብደላ ቢን ኻሊድ አላህ ይጠብቀው።

👇👇👇
https://t.me/adamaders/6248

Показано 20 последних публикаций.