Репост из: Jafer Books 📚
ከእንግዲህ ምዕራባዊያ ጸሐፍትን አሳደን ማንበብ ሳይበቃን የቀረን አይመስልም! ምክንያቱም በሀገራችን ጸሐፊ በዶ/ር ያሬድ ኢሳያስ የተሰናዳው Neuro Entreprenuer መጽሀፍ የሀገራችንን ሁኔታ ያገናዘበ እና የሀገራችን ወጣት ስራ ፈጣሪዎችን ችግሮች ነቅሶ የተገነዘበ እና መፍትሄዎችንም የጠቆመ መጽሀፍ ሆኖ አግኝተነዋል፡፡
መጽሀፉ የቀረበበት መንገድ ቀላል፤ግልጽ በዘመናዊ መረጃዎች የበለጸገና በማራኪ አቀራረብ የተሰናዳ ነው፡፡
ደራሲው ከአሜሪካን ሀገር ከኬዌስት ዩንቨርስቲ በስራ አመመራር የዶ/ር ድግሪውን የተቀበለ ሲሆን በአሁን ሰዓት ደግሞ የካፒታል ኢንቨስትመንት ጉሩፕ ባለቤትና የተለያዩ ስኬታማ ካፓኒዎች ፈጣሪም ጭምር ነው፡፡