አሳዛኝ ዜና‼️
ዛሬ 20/04/2017 ዓ.ም በሲዳማ ክልል በቦና ዙሪያ ወረዳ በጋላና ወንዝ ድልድይ ላይ በደረሰው አደጋ ከ60+ ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ‼️
አደጋ የተከሰተው አንድ አይሱዙ መኪና ከ60+ የሠርግ አጃቢዎች አሳፍሮ ወደ ዳዬ በንሳ መሥመር እየተጓዘ እያለ በጋላና ድልድይ ተምዘግዝጎ ወደ ወንዙ በመግባቱ እንደሆነ የዓይን እማኞች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። በጋላና ድልድይ ተመሳሳይ የትራፊክ አደጋ ሲደርስ መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን ይህ እጅግ የከፋ አደጋ ነው ብለዋል።
የሟቾች ቁጥር ከዚህ ሊበልጥ እንደሚችል እንደሚችል የአዩዘሀበሻ ምንጮች ገልፀዋል።
ነፍስ ይማር፣መፅናናትን ይስጥልን።
Source Ayu Zehabesha 👇👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s